Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-05-15 07:38:58
ብሩኖ ስለ ጋርናቾ

" አሌሀንድሮ ጋርናቾ ጥሩ እየሰራ ነው ነገር ግን በጣም ላዳናንቀው አልፈልግም ምክንያቱም በለጋ እድሜህ ሙገሳ ከበዛብህ በዛው ልትጠፋ ትችላለህ እኛ አሁን እያየን ያለነው አይነት ግብ የሚያስቆጥረውን ፣ አሲስት የሚያደርገውን እና ኳሶችን ከመስመር የሚያመጣልንን ጋርናቾን ወደፊትም እንፈልገዋለን ።"

Proper Captain

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.3K viewsA𝐛𝐝, edited  04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 07:28:28
እንደምን አደራችሁ ዩናይትዳውያን

መልካም ቀን

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.1K viewsA𝐛𝐝, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 00:44:26 Are you single ?
206 viewspetelare Stay true, 21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 00:28:55
የCinema ቤት ፊልሞችን በቴሌግራም የሚለቅልን ቻናል ተገኝቷል አሁኑኑ ቻናሉን ይ ላ ሉ

Join
246 viewspetelare Stay true, 21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 22:30:30
ከ22 ቀናት በኋላ የፊል ጆንስ ኮንትራት ያበቃል!!

@dagii30
@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
5.5K views ..ዳግም ዮጵ.. , edited  19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 22:09:47
አማድ በፍፃሜው ጨዋታ !

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አማድ ዲያሎ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቡድኑ ውስጥ ከመጫወቱ በፊት

በዚህ ወር በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ለምናደረገው ጨዋታ በስብስብ ውስጥ በመገኘት የመሰለፍ እድል እንዲያገኝ ይፈልጋሉ።

Samuelluckhrust

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
6.7K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 21:32:32
ማቲዮ ኮቫቺች ወደ ክለባችን !

ክለባችን በዚህ ክረምት ክሮሺያዊውን የቼልሲ አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺችን የማስፈረም ፍላጎት አለው።

ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በተጨማሪም ማንችስተር ሲቲ እና ባየር ሙኒክ ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት ሲኖራቸው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ክረምት አማካኛቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ አስበዋል።

JacobSteinberg

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
8.7K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:46:29



@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
10.1K viewsA𝐛𝐝, edited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:34:37
በ 2022/23 የውድድር አመት የካስትሮል የወርቅ ጓንት ለማሸነፍ በሚደረገው ፉክክር ዴቪድ ዴህያ ፉክክሩን በበላይነት መምራቱን ቀጥሏል



@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
10.3K viewsA𝐛𝐝, edited  17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 20:24:21
— ከዛሬው የካሪንግተን ውሎ የተወሰዱ የተመራረጡ ምስሎች

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
10.1K viewsA𝐛𝐝, 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ