Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-29 13:18:57
90 minutes ስፖርት ድህረገጽ የ34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን የውጤት ግምታቸውን ሲያስቀምጡ ማንችስተር ዩናይትድ በ አስቶንቪላ 2 ለ 1 ይሸፍናል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል ።

ክለባችን በኦልድትራፎርድ ከተሸነፈ ስንት ጊዜ እንዳለፈ አላወቁም መሰለኝ

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.6K views𝐄🅨 𝐒𝐔 𝐌𝐢'𝐥𝐥𝐚𝐦𝐨𝐬𝐞, 10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 12:43:39
ከቪላው ጨዋታ በፊት ዛሬ ጠዋት የተሰራው ልምምድ !

Focused on villa

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.0K viewsA𝐛𝐝, 09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 12:35:59
Star Boy is Back

አሌሀንድሮ ጋርናቾ ወደ ልምምድ ሜዳ ተመልሷል !

Fresh like his contract

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.9K viewsA𝐛𝐝, 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 12:25:16
He ain't coming back !

እርሱት MG11

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.2K viewsBela, edited  09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 12:16:05
የአያክሱ ቲምበር

" ከሊሳንድሮ ጋር ተጣምሮ መጫወት ምን ያክል አስደሳች ነገር እንደሆነ አውቃለሁ በአብሮነት አስደናቂዎች ነበርን በተለይ የምንግባባበት መንገድ ጉዳት ከማስታናገዱ በፊት ለማንችስተር ዩናይትድ በዛ ደረጃ በአስደናቂ አቋም መጫወቱ አላስደነቀኝም ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.3K viewsA𝐛𝐝, edited  09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 11:28:28
አሌሀንድሮ ጋርናቾ ይሄንን ይትዊተር ፖስት Like አድርጓል !

We see you Garnacho

He wants the number 7!

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.6K viewsA𝐛𝐝, edited  08:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 11:26:43
| ቀጣይ ጨዋታ | Next Match

የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 34ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር

ማንዩናይትድ አስቶን ቪላ

እሁድ ሚያዝያ 22

ከቀኑ 10:00 ላይ

ኦልትራፎርድ ( ማንችስተር )

ድል ለ ዩናይትድ 

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.6K viewsA𝐛𝐝, edited  08:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 00:26:59
ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን

የነገ ሰው ይበለን

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
4.1K viewsedited  21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 00:24:51
#Just_in

አማድ ዲያሎ የሰንደርላንድ ደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመባል ተመረጧል።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
4.5K views21:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 21:48:03
ሙሉ ለሙሉ መጠቅለል ይፈልጋል !

የኳታሩ ባለሀብት ሼክ ጃሲም የማን ዩናይትድን ከፊል ድርሻ ብቻ የመውሰድ ፍላጎት የላቸውም ክለባችንን ሙሉ ለሙሉ መጠቅለል ነው የሚፈልጉት።

ሼክ ጃሲም የመጨረሻ ጥያቄውን በሳምንቱ መጨረሻ አርብ እንደሚያስገባ ይጠበቃል።

MikeKeegan_DM

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.9K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ