Get Mystery Box with random crypto!

የአያክሱ ቲምበር ' ከሊሳንድሮ ጋር ተጣምሮ መጫወት ምን ያክል አስደሳች ነገር እንደሆነ አውቃ | Manchester United Fans™

የአያክሱ ቲምበር

" ከሊሳንድሮ ጋር ተጣምሮ መጫወት ምን ያክል አስደሳች ነገር እንደሆነ አውቃለሁ በአብሮነት አስደናቂዎች ነበርን በተለይ የምንግባባበት መንገድ ጉዳት ከማስታናገዱ በፊት ለማንችስተር ዩናይትድ በዛ ደረጃ በአስደናቂ አቋም መጫወቱ አላስደነቀኝም ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan