Get Mystery Box with random crypto!

ሙሉ ለሙሉ መጠቅለል ይፈልጋል ! የኳታሩ ባለሀብት ሼክ ጃሲም የማን ዩናይትድን ከፊል ድርሻ ብቻ | Manchester United Fans™

ሙሉ ለሙሉ መጠቅለል ይፈልጋል !

የኳታሩ ባለሀብት ሼክ ጃሲም የማን ዩናይትድን ከፊል ድርሻ ብቻ የመውሰድ ፍላጎት የላቸውም ክለባችንን ሙሉ ለሙሉ መጠቅለል ነው የሚፈልጉት።

ሼክ ጃሲም የመጨረሻ ጥያቄውን በሳምንቱ መጨረሻ አርብ እንደሚያስገባ ይጠበቃል።

MikeKeegan_DM

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan