Get Mystery Box with random crypto!

Manchester United Fans™

የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™ M
የቴሌግራም ቻናል አርማ manchester_unitedfan — Manchester United Fans™
የሰርጥ አድራሻ: @manchester_unitedfan
ምድቦች: ጨዋታዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 113.76K
የሰርጥ መግለጫ

#Manchester_United_Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
መወያያ Group @Manchester_United_Group1

ለማስታዎቂያ ስራ @Sun_Mo

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-26 21:42:10
#Just_In

ሰር ጂም ራትክሊፍ ክለባችንን ለመጠቅለል አዲስ ያቀረበው ጥያቄ የግሌዘር ቤተሰብ የሆኑትን አቭራም ግላዘር እና ጆኤል ግሌዘርን የክለብ ባለድርሻ አካላት ሁነው እንዲቀጥሉ የሚያስችል ስምምነት ነው።

MikeKeegan_DM


@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
12.5K views𝙢𝙖𝙧𝙘𝙪𝙨, edited  18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 20:58:21
አሌሀንድሮ ጋርናቾ በመጪው እሁድ ከአስቶንቪላ ጋር በምናደርገው ጨዋታ ተቀያሪ ወንበር ላይ ሆኖ ጨዋታውን የሚጀምርበት እድል እንዳለ ተገልጿል

Our star boy

Sampliger

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.9K viewsA𝐛𝐝, edited  17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 20:31:12
ኒማንየ ሺዲች በአሁኑ ሰአት የሽያጭ ዋጋህ ስንት ይሆን ነበር

" አላውቅም እኔ የማስበው ደሞዜ ስንት ይሆን ነበር የሚለውን ብቻ ነው ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.3K viewsA𝐛𝐝, edited  17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 19:25:46
የማንችዬ የቀጣይ ዓመት 2ኛ ማልያ ይሄ ነው ተብሎ አፈትልኮ የወጣ ማልያ!

ሲያምር

@manchester_unitedfan
@manchester_unitedfan
15.1K views ..ዳግም ዮጵ.. , 16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 19:06:42
የቶተንሃም ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሪያን ሜሰን በነገው ጨዋታ ላይ፡-

" ማንቸስተር ዩናይትድ ጥሩ የውድድር ዓመት በማሳለፍ እና ዋንጫዎችን በማንሳት ላይ ይገኛሉ ፣ እነዚህም መስፈርቶች ለትልቅ ክለብ አስፈላጊ ናቸው ። መርሐ-ግብሩ ከባድ ነው የሚሆነው ነገርግን ከጨዋታው ጥሩ ውጤቶችን እንደምናስመዘግብ አጥብቀን እናምናለን ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.9K viewsʙᴇƦᴇᴋᴇᴛ, 16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:06:46
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ጋርናቾ

" ጋርናቾ ወደ ሜዳ ተመልሷል ነገር ግን ለቶትንሀሙ ጨዋታ ዝግጁ አይደለም ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
15.8K viewsA𝐛𝐝, edited  13:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:57:16
ቴንሀግ ስለ ሀሪ ኬን

" በቡድኑ ውስጥ ምን ያክል ተፅእኖ ፈጣሪ ተጫዋቻቸው እንደሆነ ግልፅ ነው እሱን ለማቆም የራሳችን እቅድ አለን በሜዳችን ጥሩ እቅድ ነበረን በነገውም ጨዋታ እቅዳችንን በትክክለኛው ሁኔታ መተግበር አለብን ።"

" እንደ ቡድን መከላከል አለብን ኬን ጎበዝ እና በዛው ልክ ብልጣ ብልጥ ተጫዋች ነው እድሎችን እንዲያገኝ ልትፈቅድለት አይገባም አለበለዝያ ተፅእኖ ይፈጥርብሀል ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
15.5K viewsA𝐛𝐝, edited  11:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:54:57 ቴንሀግ ስለ ስፐርሱ ጨዋታ ወሳኝነት

" በጣም አስፈላጊ ጨዋታ ነው የደረጃ ሰንጠረዡን ተመልከት ቡድኑ ማንም ይሁን ማን ፍላጎታችን ማሸነፍ ነው ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.5K viewsA𝐛𝐝, edited  11:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:52:16
ቴንሀግ ስለ ስፐርስ

" ዳግም መነሳት አስፈላጊ ነገር ነው ሽንፈት በሁሉም ትልልቅ ቡድኖች ያጋጥማል ለምሳሌ ሪያልማድሪድን ታነሳለህ ስፐርስ ግልፅ ነው ከባድ ሽንፈት አስተናግደው ነው የመጡት በጣም ተናደዋል ይሄ የመልስ ምት ለመስጠት አቀጣጣይ ጋዝ ሊሆናቸው ይችላል ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
14.1K viewsA𝐛𝐝, edited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:38:21
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ብሩኖ

" በብራይተኑ ጨዋታ በመጀመርያው አጋማሽ ነበር ጉዳቱ የደረሰበት ነገር ግን ሙሉውን ጨዋታ ተጫውታል ፤ በነገው እለት ይደርሳል አይደርስም የሚለው በጥያቄ ምልክት ውስጥ ይቆይ እና የሚሆነውን አብረን እንይ ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan
13.7K viewsA𝐛𝐝, edited  11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ