Get Mystery Box with random crypto!

ቴንሀግ ስለ ሀሪ ኬን ' በቡድኑ ውስጥ ምን ያክል ተፅእኖ ፈጣሪ ተጫዋቻቸው እንደሆነ ግልፅ ነ | Manchester United Fans™

ቴንሀግ ስለ ሀሪ ኬን

" በቡድኑ ውስጥ ምን ያክል ተፅእኖ ፈጣሪ ተጫዋቻቸው እንደሆነ ግልፅ ነው እሱን ለማቆም የራሳችን እቅድ አለን በሜዳችን ጥሩ እቅድ ነበረን በነገውም ጨዋታ እቅዳችንን በትክክለኛው ሁኔታ መተግበር አለብን ።"

" እንደ ቡድን መከላከል አለብን ኬን ጎበዝ እና በዛው ልክ ብልጣ ብልጥ ተጫዋች ነው እድሎችን እንዲያገኝ ልትፈቅድለት አይገባም አለበለዝያ ተፅእኖ ይፈጥርብሀል ።"

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan