Get Mystery Box with random crypto!

ብሩኖ ስለ ጋርናቾ ' አሌሀንድሮ ጋርናቾ ጥሩ እየሰራ ነው ነገር ግን በጣም ላዳናንቀው አልፈል | Manchester United Fans™

ብሩኖ ስለ ጋርናቾ

" አሌሀንድሮ ጋርናቾ ጥሩ እየሰራ ነው ነገር ግን በጣም ላዳናንቀው አልፈልግም ምክንያቱም በለጋ እድሜህ ሙገሳ ከበዛብህ በዛው ልትጠፋ ትችላለህ እኛ አሁን እያየን ያለነው አይነት ግብ የሚያስቆጥረውን ፣ አሲስት የሚያደርገውን እና ኳሶችን ከመስመር የሚያመጣልንን ጋርናቾን ወደፊትም እንፈልገዋለን ።"

Proper Captain

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan