Get Mystery Box with random crypto!

ማቲዮ ኮቫቺች ወደ ክለባችን ! ክለባችን በዚህ ክረምት ክሮሺያዊውን የቼልሲ አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺች | Manchester United Fans™

ማቲዮ ኮቫቺች ወደ ክለባችን !

ክለባችን በዚህ ክረምት ክሮሺያዊውን የቼልሲ አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺችን የማስፈረም ፍላጎት አለው።

ከክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በተጨማሪም ማንችስተር ሲቲ እና ባየር ሙኒክ ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት ሲኖራቸው የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዚህ ክረምት አማካኛቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ አስበዋል።

JacobSteinberg

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan