Get Mystery Box with random crypto!

በትናንትናው እለት ፖርቶ ከካሳ ፒያ ጋር ባደረገው የሊግ ጨዋታ ክለባችን ማን ዩናይትድ የተጫዋች መ | Manchester United Fans™

በትናንትናው እለት ፖርቶ ከካሳ ፒያ ጋር ባደረገው የሊግ ጨዋታ ክለባችን ማን ዩናይትድ የተጫዋች መልማዮችን ልኮ ነበር። ዩናይትድ በኤስታዲዮ ዶ ድራጎ መልማዮችን ሲልክ የተለመደ እየሆነ መቷል።

ክለባችን መልማዮችን የሚልከው የፖርቶውን ግብ ጠባቂ ዲዮጎ ኮስታን ለመመልከት እንደሆነ ይነገራል።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan