Get Mystery Box with random crypto!

የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የሆነው ኢያን ራይት ስለ አንቶኒ የተናገረው 'አንቶኒ ከሊቨርፑሉ የ | Manchester United Fans™

የቀድሞ የአርሰናል ተጨዋች የሆነው ኢያን ራይት ስለ አንቶኒ የተናገረው

"አንቶኒ ከሊቨርፑሉ የፊት መስመር አጥቂ ዳርዊን ኑኔዝ ጋር አንዳንድ ተመሳሳይ ነገር አለው ብዬ አስባለሁ።

"ሰዎች ከ ማን ዩናይትዱ አንቶኒ እና ከሊቨርፑሉ ዳርዊን ኑኔዝ ብዙ ነገር ይጠብቃሉ  ምክኒያቱም ገና የመጀመሪያ አመታቸው ነው።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan