Get Mystery Box with random crypto!

ክለባችን የማክ አሊስተር ፈላጊ ነው ! እንደ ታማኙ ዘ አትሌቲክ ዘገባ ክለባችን የብራይተኑን የመ | Manchester United Fans™

ክለባችን የማክ አሊስተር ፈላጊ ነው !

እንደ ታማኙ ዘ አትሌቲክ ዘገባ ክለባችን የብራይተኑን የመሀል ሜዳ ተጨዋች ማክ አሊስተር የማስፈረም ፍላጎት ሲኖረው ሌላኛውም የእንግሊዝ ክለብ ሊቨርፑል ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አለው።

አርጀንቲናዊው የመሀል ተጨዋች በዚህ ክረምት ብራይተንን የሚለቅ ከሆነ ቻምፒየንስ ሊግ ለሚጫወት ክለብ መፈረም ይፈልጋል።

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan