Get Mystery Box with random crypto!

ክለባችን አሁንም ቢሆን በአድሪያን ራቢዮት ላይ ፍላጎት አለው፣ ክለባችን በውስጥ ከተጫዋቹ ጋር እየ | Manchester United Fans™

ክለባችን አሁንም ቢሆን በአድሪያን ራቢዮት ላይ ፍላጎት አለው፣ ክለባችን በውስጥ ከተጫዋቹ ጋር እየተወያየ ነው። ተጫዋቹ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ የሚመጡለትን አማራጮቹን ከግምት ውስጥ ያስገባል እና ደግሞ ከጁቬንቱስ የውል ማደሻ ፕሮፖዛል እየተዘጋጀለት ነው ነገር ግን ተጫዋቹ ህልሙ በፕሪምየር ሊግ መጫወት ነው።

[ Fabrizio Romano ]

@Manchester_Unitedfan
@Manchester_Unitedfan