Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 327

2022-05-12 20:43:05
በአንፊልድ የመቀመጫ ወንበሮችን ለመጨመር እየተደረገ ያለው ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። አሁን ስራው እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል

@liverpool4321 @liverpool4321
3.6K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 20:07:11
ካፒቴን ጆርዳን ሄንደርሰን ስለ ቅዳሜው ፍፃሜ ጨዋታ፦ "እግር ኳስ ጨዋታ ነው። እና በጨዋታ ውስጥ ውጣ ውረዶችም ይኖራሉ። በትክክለኛው መንገድ ምላሽ መስጠት አለብህ። ጨዋታዎችን ማሸነፍ ቀላል አይደለም በተለይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ቀላል አይደለም። እናም ልጆቹ ለረጅም ጊዜ አስደናቂ ነበሩ ብዬ አስባለሁ። በጨዋታዎች በወሳኝ ጊዜያቶች ውስጥ አብረው ቆይተዋል። በመጨረሻ ሽልማታቸውን ያገኛሉ ቅዳሜ በጣም ጠንካራ ከሆነ ቡድን ጋር ለወሳኝ ሽልማት አዲስ እድል ይጠብቀናል። እናም ዝግጁ መሆን አለብን"

@liverpool4321 @liverpool4321
3.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:50:41
የስቴቭ በአሁኑ ሰአት የሚገኙ ምርጥ አማካዮች!

@liverpool4321 @liverpool4321
3.6K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:41:00
ቦቢ ፣ ማኔ እና ሞ እስከ አሁን በክለባችን ቤት ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ፦

ቦቢ ፊርሚኖ = 323 ጨዋታዎች 98 ጎሎች 66 አሲስቶች

ሳዲዮ ማኔ = 266 ጨዋታዎች 119 ጎሎች 38 አሲስቶች

ሞሃመድ ሳላህ = 251 ጨዋታዎች 155 ጎሎች 58 አሲስቶች

ሶስቱ በጥምረት 5 አስገራሚ ፣ ውብ ፣ መቼም የማይረሱ ሲዝኖችን በቀዩ ቤት አሳልፈዋል

@liverpool4321 @liverpool4321
3.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:28:10
በጣም ውድ የሆኑ 10 የፕሪምየር ሊግ ተጨዋቾች።

ሞሃመድ ሳላህ €100m
አሌክሳንደር አርኖልድ €80m

@liverpool4321 @liverpool4321
3.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 19:21:13
ፋቢንሆ በሊጉ የምናደርጋቸው ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች እና ቅዳሜ በዌምብሌይ ከቼልሲ የምናደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል። ግን ለቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ የመድረስ እድል አለው ሲሉ ክሎፕ ተናግረዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321
3.4K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:57:55
ካርሎ አንቸሎቲ በ UCL ፍጻሜ ላይ፡-

"ይህን ጨዋታ ልንጫወት ስለሆነ በጣም ደስ ብሎናል እና በጥሩ ሁኔታ እንዘጋጃለን። 100% ብቁ እንሆናለን እና ጨዋታችንን ለመጫወት እንሞክራለን። ያ ነው ኢላማችን"

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.5K viewsᒍᑌᑎᏆᝪᖇ, edited  15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:55:07
Just Luis Diaz doing Luis Diaz things

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.4K viewsᒍᑌᑎᏆᝪᖇ, 15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:52:56
ቨርጅል ቫን ዳይክ:-

"በዚህ ደረጃ እንደ ክለብ ፣ እንደ ቡድን ፣ እንደ ከተማ በአጠቃላይ ጥሩ ጊዜ ላይ ነን። እና ከጊዜ በኋላ ሽልማቶች እንደሚመጡ ተስፋ እናደርጋለን። አሁንም ሁሉንም ጨዋታዎች መጫወት አለብን እናም በአሸናፊነት ጥሩ ስሜት ላይ እንሆናለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።"

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.3K viewsᒍᑌᑎᏆᝪᖇ, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 18:50:01
ቨርጅል ቫን ዳይክ:-

"አስደናቂ አጋጣሚ ነው። የፍጻሜ ጨዋታ ነው ፣ ደጋፊዎቻችንበድጋሚ ልዩ ቀን በዌምብሌይ ይኖራቸዋል።"

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.4K viewsᒍᑌᑎᏆᝪᖇ, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ