Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 322

2022-05-14 06:16:54
1.3K viewsAFEወርቅ LIVERPOOL, 03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 06:12:19
ll MATCH DAY ll

ኤፌ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ:

ሊቨርፑል vs ቼልሲ
ዛሬ
አመሸሽ 12:45
ዌምብሌይ ስታዲየም

Live on @liverpool4321

መልካም እድል ለታላቁ ክለባችን ሊቨርፑል

@liverpool4321 @liverpool4321
1.3K views ᴀʙɪʏ ᴠᴀɴ ᴅɪᴊᴋ , 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 06:08:56
GOOD MORNING REDS

@liverpool4321 @liverpool4321
1.2K views ᴀʙɪʏ ᴠᴀɴ ᴅɪᴊᴋ , 03:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 23:52:02
እየፈረቱም ይወዱታል እኮ

መልካም አዳር ቤተሰቦች የነገ ሰው ይበለን

@liverpool4321 @liverpool4321
424 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 23:47:20
ነገ ስንት ጎል አግብተን የምናሸነፍ ይመስላችኋል?

@liverpool4321 @liverpool4321
528 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 23:07:54
ሪቻልሰን፦ "የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ማሳካት የምፈልገው ከኤቨርተን ጋር እንጂ ከሌላ ክለብ ጋር አይደለም።"

እንደነ ኔቭል ሳውዝል ፣ ቲም ካሂል ሃዋርድ ኬንደል የመሳሰሉ የኤቨርተን ክዋክብቶች እንኳን እንደ አንተ አልተመኙም

@liverpool4321 @liverpool4321
1.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:54:50
ቼልሲ በኤፍኤ ካፕ ጨዋታ እስከ ፍፃሜው ድረስ ያገኛቸው ክለቦች፦

ቼልሲ 5-1 ቸስተር ፊልድ
ቼልሲ 2-1 ፕላይማውዝ አርጊል
ሉቶን ታውን 2-3 ቼልሲ
ሚልድስ ብሮ 0-2 ቼልሲ
ክርስቲያል ፓላስ 0-2 ቼልሲ

Final Liverpool vs Chelsea

@liverpool4321 @liverpool4321
1.6K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:41:22
በኤፍኤ ካፕ ጨዋታ እስከ ፍፃሜው ድረስ ያገኝናቸው ክለቦች፦

ሊቨርፑል 4-1 ሽሬውስበሪ ታውን
ሊቨርፑል 3-1 ካርዲፍ ሲቲ
ሊቨርፑል 2-1 ኖርዊች ሲቲ
ኖቲንግሃም 0-1 ሊቨርፑል
ሊቨርፑል 3-2 ማን ሲቲ

Final Liverpool vs Chelsea

@liverpool4321 @liverpool4321
1.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:15:43
"ሳዲዮ ማኔ በማንፀባረቁ ከቀጠለ እና ቀሪዎቹን ዋንጫዎች ካሸነፈ የዘንድሮ ባላንድኦር እጩ ይሆናል። ማኔ አንዳድ ጊዜ በሚዲያ የተጨቆነ እና የተናቀ ነው። እሱ የምወደው የሊቨርፑል ተጨዋች
ነው"

ካራገር ከተናገረው

@liverpool4321 @liverpool4321
2.4K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 22:15:07 የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1 ለወጣ 500 ብር ካርድ
2 ለወጣ 250 ብር ካርድ
3 ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ
2.2K views ᴊᴏʙᴇʀ𝘴_የኪዲ ✞, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ