Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 320

2022-05-14 15:34:00
አርኖልድ ዛሬ ደማቅ ታሪክ ለመፃፍ ወደ ሜታ ይገባል።

እንግሊዛዊው ወጣት የቀኝ መስመር ተከላካይ አርኖልድ ዛሬ ድል ሚቀናን ከሆነ በክለብ እግር ኳስ ውስጥ ሁሉንም ዋና ዋና
ዋንጫዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያው ትንሹ እንግሊዛዊ ተጨዋች ይሆናል።

EPL
UCL
Super Cup
FIFA Club World Cup
League Cup

FA Cup?

@liverpool4321 @liverpool4321
272 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 15:30:24
ተጨማሪ ስታቲክሶች

➪ ሊቨርፑል ዛሬ ዋንጫውን ካሳካ ጆርዳን ሄንደርሰን ከሊቨርፑል ጋር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ፣ የእንግሊዝ ሊግ ካፕ፣ ኤፍኤ ካፕ፣ ቻምፒየንስ ሊግ፣ የአውሮፓ ሱፐር ካፕ እና የአለም ክለብ ዋንጫን ያሸነፈ የመጀመሪያው የሊቨርፑል ካፒቴን ይሆናል።

➪ ሳዲዮ ማኔ ከቼልሲ ጋር ባደረጋቸው 16 ጨዋታዎች 6 ጎሎችን ሲያስቆጥር መሀመድ ሳላህ በ14 ጨዋታዎች 4 ጎሎችን አስቆጥሯል።

➪ ጀምስ ሚልነር ዛሬ ከተጫወተ በ36 አመት ከ130 ቀናት እድሜ በዌምብሌይ ስታዲየም መጫወት የቻለ አንጋፋ የሊቨርፑል ተጨዋች ይሆናል።

@liverpool4321 @liverpool4321
391 views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 15:25:16
Hahahahaha

@liverpool4321 @liverpool4321
541 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:45:43
ከፍፃሜው በፊት ፀጉራቸውን በዚህ መልኩ ተሰርተዋል

ማነው በደንብ ያመረበት?

@liverpool4321 @liverpool4321
1.4K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:34:44
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ ብዙ ቀይ ካርድ የተመለከቱ ክለቦች

አርሰናል 102
ኤቨርተን 102
ቼልሲ 82
ቶተንሃም 69
ማን ዩናይትድ 68
ሊቨርፑል 59

@liverpool4321 @liverpool4321
1.5K views𝐁𝐫𝐞, 11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:19:42
ለሊቨርፑል እና ከቼልሲ የተወጣጡ ምርጥ 11

[ Sportskeeda]

@liverpool4321 @liverpool4321
1.7K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:18:18
በዚህ የውድድር ዓመት በ 6 ሊጎች ውስጥ በጥምረት ብዙ ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች

MO X DIOGOAL

@Liverpool4321 @Liverpool4321
1.6K views𝐁𝐫𝐞, edited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:10:31
Come on Redsssssss

@liverpool4321 @liverpool4321
1.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:07:00
ዌምብሌይ ለጨዋታው ዝግጁ ነው

@Liverpool4321
@Liverpool4321
1.7K views⏤͟͟͞͞★ғᴀʜᴍɪ ɴᴇʏᴍᴀʀ⏤͟͟͞͞★, 11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 14:05:59
★ ሳዲዮ ማኔ ለሊቨርፑል ከቼልሲ ጋር ባደረጋቸው ጨዋታዎች 6 ጎሎችን አስቆጥሯል። ከ2016 በኋላ ቼልሲ ላይ ይህን ያህል ጎሎችን ያስቆጠረ ተጫዋች የለም።

ዛሬስ?

@liverpool4321 @liverpool4321
1.6K views Ⓥ︎Ⓐ︎Ⓝ︎ 🅜︎🅔︎🅢︎🅢︎🅘︎ , 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ