Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 321

2022-05-14 13:59:07
ቼልሲ እና ሊቨርፑል ዛሬ በኤፍኤ ካፕ ጨዋታ ለስንተኛ ጊዜ ነው የሚገናኙት?
1.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 13:57:53
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ 2007 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዓመት ጀምሮ የ FA CUP ዋንጫን ያነሱ ክለቦች

መጥፎ ታሪክ አለን ዛሬስ ምን ይፈጠር ይሆን??

@liverpool4321 @liverpool4321
1.7K views𝐁𝐫𝐞, edited  10:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 11:36:40 Profile pictures ለመቀየር አስበዋል እግዲያውስ @Ezra_profile_p ቻናልን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ! የተለያዩ የፍቅር፣የሰላም፣የሀዘን፣ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ
31 viewsEzra ❷❶, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 09:38:16
በ ሀገራችን ኢትዮጵያ ጨዋታ ብቻ በቀጥታ በጥራት የሚያስተላልፍ ቻናል እንዳለ ያቃሉ ይቀላቀሉን
1.8K viewsEzra ❷❶, 06:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 09:34:12
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ

https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q
1.2K viewsEzra ❷❶, 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 09:10:49
#በ1940 በዚህ ቀን ቶሚ ላውረንስ ተወለደ።

390 ጫዋታ
133 ክሊን ሺት
የሊግ ሻምፒዮና x2
ኤፍኤ ዋንጫ 1965

𝙇𝙚𝙜𝙚𝙣𝙙𝙖𝙧𝙮

@liverpool4321 @liverpool4321
2.0K viewsDzeko musk 1410, edited  06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 08:37:54
ከ2020/21 ጀምሮ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ውስጥ እንደሱ የተሳኩ ታክሎች + ማጨናገፎች ያደረገ ተጨዋች የለም

57 ጨዋታ
187 ታክሎች
117 ማጨናገፎች

ኦሬሊን ቾኣሚኒ የፋቢኒሆ ትክክለኛ ተተኪ አይመስላችሁም በዛ ላይ ልጁ 22 አመቱ ነው ክለባችን አይኑን ከጣለባቸውና በክረምቱ ሊያስፈርማቸው ካቀዳቸው ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው።ሪያል ማድሪድም የተጨዋቹ ፈላጊ ስለሆነ እሱን ለማስፈረም ቀላል አይሆንም።

ሞናኮ ከተጨዋቹ እስከ 70M€ ይፈልጋል።

@liverpool4321
@liverpool4321
2.3K viewsmubarek, edited  05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:38:03
DSTV ለሌላችሁ ብቻ
እግርኮስን በቀጥታ ምታዮባቸው አፕልኬሽን ፣ ሊንኮች ፣ በ ያ ሳት ላይ ለምትመለከቱ በሙሉ እኛን ይቀላቀሉ ። ከመቀላቀሎ በፊተሰ እኛ ምንለቀው አሪፍ የሆነውን ነው ምንለቀው እንጂ እኛ ከምንለቀው ሌላ ማያ የለም ማለት አደለም! በ ቀጥታ መከታታዮችን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት እንለቃለን !
181 viewsEzra ❷❶, 04:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 07:28:34 የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ
91 viewsEzra ❷❶, 04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 06:21:24
አዳም ላላና የሻምፒዬንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን ፓሪስ በመገኘት ለቀድሞ ክለቡ ድጋፊ እንደሚያሳይ ተናግሯል

Once a red always a red

@liverpool4321 @liverpool4321
1.3K views۩ αв.......я ۩, edited  03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ