Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 323

2022-05-13 22:15:07
ስለ ቼልሲ የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ!

ለመቀላቀል እና ስለ ቼልሲ መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ ።
1.6K views ᴊᴏʙᴇʀ𝘴_የኪዲ ✞, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:55:04
ክሎፕ " ካሸነፍን ምንም አይነት ሰልፍ የለም ከሶስት ቀን በኋላ ወደ ሳውዛምፕተን እንሄዳለን።"

@liverpool4321 @liverpool4321
2.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:44:29
በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ አሲስቶችን ያደረጉ ተከላካዮች

ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ (12)
አንዲ ሮበርትሰን (10)
ሪስ ጄምስ (7)
ጆአዎ ካንሴሎ (7)

T & R

@liverpool4321 @liverpool4321
2.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 21:03:43
ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል ጥሩ ቡድኖች ናቸው። እኔ ባርሴሎናዊ ስለሆንኩ በፍፃሜው ጨዋታ ሊቨርፑልን ነው የምደግፈው። ሮናልዲንሆ

@liverpool4321 @liverpool4321
3.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 20:05:50
ክርስቲያን ፍላክ ባለፈው ባየርን የማኔን ዝውውር እየሰራ እንደሆነ ገልፆ የስካይ ጀርመን ጋዜጠኞች የዘገቡትን ነገር ውሸት በማለት አጣጥሎት ነበር። ዛሬ ደግሞ አዲስ ትዊት ይዞ ወጥቷል።

አሁን እውነት በኋላ ሌዋንዶውስኪ ለ ባየር ሙኒክ አለቆች አዲስ ኮንትራት እንደማይፈርም ነገረው፡ ባየርን በዚህ ሳምንት የሳዲዮ ማኔ አስተዳደርን አነጋግሯል። ሊቨርፑል ደግሞ የስቱት ጋርቱ የሳሳ ካላጅዲች ወኪል ነው።

የዚህ ነገር ዙር እየከረረ ነው። ክለባችን ለማኔ አዲስ ኮንትራት አላቀረበም።

@liverpool4321 @liverpool4321
876 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:52:53
ታማኙ ጀርመናዊ ጋዜጠኛ ፍሎሪያን ፕሌተንበርግ እንዳለው ከሆነ የባየርን ስፖርት ዳይሬክተር ሳዲዮ ማኔን በክረምቱ የማስፈረም ከፍኛ ፍላጎት አለው።
አሰልጣኝ ጁሊያን ናግልስማን እቅዶቹንም ያውቃሉ። ጉዳዩ በባየርን ውስጥ "ዋና ሚስጥር" ነው። የመጀመሪያ ንግግሮች ከማኔ ወኪል ጋር ተካሂደዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321
1.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:41:01
ይህ ተጨዋች ማነዉ ?
754 views ᴊᴏʙᴇʀ𝘴_የኪዲ ✞, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:36:22
ባየር ሙኒክ የርገን ክሎፕን ከክለባችን ወደ አሊያንዝ ለማስኮብለል በርካታ ጥያቄዎችን ቢያቀርብም ክሎፕ ሁሉንም ጥያቄዎች ውድቅ እንዳደረጉበት ክሪስ ባስኮምቤ - ዘ ቴሌግራፍ ዘግቧል። ቦስ ሁሌም ቀይ ናቸው

@liverpool4321 @liverpool4321
1.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:31:31
የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ በዌምብሌይ

@liverpool4321 @liverpool4321
1.6K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 19:10:08
◈ ለእግርኳስ አፍቃሪዎች በሙሉ አስደሳች ዜና የምንወደው ብስራት ስፖርት በቴሌግራም መጣልን! ➠ከቻናላችን የምታገኞቸው ጥቅሞች ዘርፈ ብዙ ሲሆኑ ነገር ግን በጥቂቱ ለማሳወቅ:
➢ ቀጥታ ጨዋታዎች
➢ 24 የስፖርት ዜናዎች
➢ የተለያዩ ትንታኔዎች
➢ የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ

ቻናሉን በፍጥነት ይቀላቀሉ!
1.8K views ᴊᴏʙᴇʀ𝘴_የኪዲ ✞, 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ