Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-06 15:13:44
ምን የመሰለ ተመላላሽ ተከላካይ እንዳለን ግን

@liverpool4321
@liverpool4321
5.3K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 15:04:24
ሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብ ትናንት ማንነቱ ያልታወቀ ደጋፊ ሜዳ ውስጥ ገብቶ ሮበርትሰን ላይ እና ጆንስ ላይ ትንሽ ጥፋት ነገር ሰርቶባቸው ነበር እናም ማንነቱን የማጣራት እና ካስፈለገ ወደ ሜዳ ተመልሶ መመልከት እንዳይችል የምርመራ ስራን ሊጀምሩ ነው።

@liverpool4321
@liverpool4321
5.1K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , edited  12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 10:25:35
I’m gone, I’m finished, No, No!

@liverpool4321 @liverpool4321
363 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 07:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 10:19:36
የትናንትናው ውጤት በክረምቱ ከምናደርገው ከተጫዋች ግዥ ወደሁዋላ አያደርገንም ።

[ጀምስ ፒርስ-አትሌቲክስ]

@liverpool4321
@liverpool4321
573 views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠 7-0, edited  07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 10:15:12
ካፒቴን ሄንዶ ትላንት በሁሉም ውድድሮች በክለባችን ቤት ቋሚ ሆኖ የጀመረው 400ኛ ጨዋታ ነው።

@liverpol4321 @liverpool4321
663 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 09:19:38
king Mo

@liverpool4321
@liverpool4321
1.7K viewsPrince Biniam, edited  06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 09:12:55
የጄሚ ካራገር አዲስ የትዊተሩ Profile Picture ይሄን ይመስላል

@liverpool4321
@liverpool4321
1.8K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, edited  06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 08:34:09
እንደቀልድ ጎል ከተቆጠረብን 516 ዳቂቃት አለፉ እኮ ቤተሰብ

አሊ የእኛ ግንብ

@liverpool4321
@liverpool4321
2.4K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠 7-0, 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 08:21:02
Job done

ትኩረት ወደቀጣይ ጨዋታ

@liverpool4321
@liverpool4321
2.6K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠, edited  05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 07:27:53
በትናንትናው እለት ሞ ሳላህ የተጨወተባቸው ቦታዎች እንድሁም ሬትንግ ከ10/10 ማግኘት ችሏል።

@liverpool4321
@liverpool4321
3.3K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠, 04:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ