Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-06 00:26:00
“Flop “ vs “Brazilian baller ”


@liverpool4321
@liverpool4321
3.8K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠, 21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:17:57
ቅኔው ለማን ይመስላችኋል? ሰዎች እንደሚሉት በአንፊልድ ጎል አስቆጥሩ የተለመደውን ደስታ አገላለፅ ለመጠቀም በጉጉት ሲጠብቅ ለነበረው ነው አሉ

@liverpool4321 @liverpool4321

@liverpool4321 @liverpool4321
1 viewMOHAMMED LIVERPOOL, 20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:16:29
የርገን ክሎፕ፡

"ከቤንች ተጫዋቾች ጋር ተነጋግሬ 5-0 ሆኗል ስድስተኛውን ማስቆጠር የሚፈልገው ማን ነው? ሁሉም መልስ ሰጡ። ለዚህም ነው በአንድ ጊዜ 4 ቅያሪዎችን ያደረግኩት።"

@liverpool4321
@liverpool4321
301 views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:15:15
አንዳንድ እውነታዎች

ከ2017/18 ጀምሮ ማንችስተር ዩናይትድ በአንፊልድ ሊቨርፑል ላይ ካስቆጠሩት ግብ በላይ ሞ ሳላህ ማልያውን አውልቆ ሰለብሬት ያደረገበት ይበልጣል።

@liverpool4321
@liverpool4321
602 views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:14:47
ካፒቴን ሄንደርሰን፦ ''ትልቅ ድል ነው ነገርግን በሚቀጥለው ጨዋታ ላይ ማተኮር አለብን። ለሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ህይወቱን ለእግር ኳስ ሰጥቷል ዛሬ ምሽት አቅማችን የፈቀደውን እንቅስቃሴ አድርገን 7 ጎሎችን አስቆጥረናል አሁን ትኩረታችንን በሚቀጥለው ጨዋታ ላይ ማድረግ አለብን''

"ይህ ለሁላችንም አስደሳች ቀን ነው በዛሬው ቡድን እያንዳንዱ ተጫዋች ከፍተኛ ጥራት ያለው ነበር ይህንን ጥሩ ስራ ለጥቂት ጊዜ አላሳይንም ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ወደ ቦታው ተመልሷል ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ወደ ቀድሞ ብቃታችን እየተመለስን መሆኑን እያሳይን ነው።''

@liverpool4321 @liverpool4321
602 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:13:41
ግምት እና አሰላለፍ ማውጣት ሰችሉበት

@liverpool4321 @liverpool4321
602 views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, 20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:12:03
ኢትዮ ሊቨርፑል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ
የዛሬውን ታሪካዊ ድል አስመልክቶ ከዚህ በታች በፎቶ በምትመለከቱት መልኩ ውጤቱን እና 7ቱንም ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ስም የተጻፈበት ማልያ ለታሪክ ማስቀመጥ ለሚፈለጉ ደንበኞቻችን ልዩ ትዕዛዝ እየተቀብልን መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው የሊቨርፑል መሆን መታደል ነው !!!
ኢትዮ ሊቨርፑል የስፖርት ትጥቅ መሸጫ
አድራሻ ልደታ አደባባይ ዝቅ ብሎ ጫካ ህንፃ ጎን
0910767971/0929433141
904 viewsAFEወርቅ LIVERPOOL, 20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:10:16
ሞ ሳላህ፦ "እንዲህ ያለውን ጨዋታ ማሸነፍ በጣም ልዩ ነው በጥሩ ደረጃ ሆነን እያንዳንዱን ጨዋታዎቻችንን ማሸነፍ አለብን ይህ ውጤት ወደፊት ብርታት እንደሚሰጠን ተስፋ አደርጋለሁ።''

"መዋሸት አልችልም በዩናይትድ ላይ እንደዚህ አይነት ውጤት ማግኘት የማይታመን ነው።''

ካስቆጠርካቸው ጎሎች ሁሉ የምትወደው ግብ የትኛው ነው?

"የመጨረሻው።''

@liverpool4321 @liverpool4321
904 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:05:06
በዚህ የውድድር ሲዝን በሊጉ ብዙ ክሊንሺት ያስመዘገቡ ግብ ጠባቂዎች፦

አሊሰን 10

@liverpool4321 @liverpool4321
1.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 23:04:01
አንዲ ሮበርትሰን በዚህ ሲዝን ለአንድ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ከየትኛውም ተከላካይ በላይ ብዙ አሲስት አድርጓል (9) በሁሉም ውድድሮች ከሮበርትሰን በላይ ብዙ አሲስት ያደረገው ኬቨን ዴብሮይን 17 ብቻ ነው።

@liverpool4321 @liverpool4321
1.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ