Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ሊቨርፑል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ የዛሬውን ታሪካዊ ድል አስመልክቶ ከዚህ በታች በፎ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ኢትዮ ሊቨርፑል ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ
የዛሬውን ታሪካዊ ድል አስመልክቶ ከዚህ በታች በፎቶ በምትመለከቱት መልኩ ውጤቱን እና 7ቱንም ጎል ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ስም የተጻፈበት ማልያ ለታሪክ ማስቀመጥ ለሚፈለጉ ደንበኞቻችን ልዩ ትዕዛዝ እየተቀብልን መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው የሊቨርፑል መሆን መታደል ነው !!!
ኢትዮ ሊቨርፑል የስፖርት ትጥቅ መሸጫ
አድራሻ ልደታ አደባባይ ዝቅ ብሎ ጫካ ህንፃ ጎን
0910767971/0929433141