Get Mystery Box with random crypto!

ሞ ሳላህ፦ 'እንዲህ ያለውን ጨዋታ ማሸነፍ በጣም ልዩ ነው በጥሩ ደረጃ ሆነን እያንዳንዱን ጨዋታዎቻ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ሞ ሳላህ፦ "እንዲህ ያለውን ጨዋታ ማሸነፍ በጣም ልዩ ነው በጥሩ ደረጃ ሆነን እያንዳንዱን ጨዋታዎቻችንን ማሸነፍ አለብን ይህ ውጤት ወደፊት ብርታት እንደሚሰጠን ተስፋ አደርጋለሁ።''

"መዋሸት አልችልም በዩናይትድ ላይ እንደዚህ አይነት ውጤት ማግኘት የማይታመን ነው።''

ካስቆጠርካቸው ጎሎች ሁሉ የምትወደው ግብ የትኛው ነው?

"የመጨረሻው።''

@liverpool4321 @liverpool4321