Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-04 14:35:00
ፌርሚኖ በኢንስታግራም ገፁ ያሰፈረው የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል :

እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ ዓላማው ለተጠሩት ሁሉም ነገር ለበጎ እንደሚሠራ እናውቃለን። ( ሮሜ 8:28 )

@liverpool4321
@liverpool4321
2.9K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, edited  11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 14:21:45
ቦቢ ON IG

@liverpool4321
@liverpool4321
2.8K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, edited  11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 14:09:44
የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ በሊቨርፑል ማልያ

@liverpool4321
@liverpool4321
2.9K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, edited  11:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 14:03:37
ለነገው ጨዋታ መሀል ሜዳ ላይ ማን ማን ቢሰለፍ ውጤታማ የምንሆን ይመስላችኋል?

@liverpool4321
@liverpool4321
2.8K viewseewnetuu, edited  11:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 13:54:25
ጄምስ ሚልነር አሁን ወደ አንፊልድ መውጫ በሮች ማቅናት ጀምሯል። [ማርክ ዶግላስ]

@liverpool4321 @liverpool4321
2.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 13:51:22
አንፊልድ ሮድን ለማስፋት የሚደረገውን ስራ የሚያሳይ የ30 ሰከንድ ቪዲዮ

80ሺህ ዩሮ በጀት ተደርጎ 7,000ሺህ መቀመጫዎችን ለመጨመር የሚደረገው ስራ ወደ መጠናቀቂያው ተቃርቧል አንፊልድ በ 2023/24 ሲዝን ከ61 ሺህ በላይ ደጋፊዎችን የመያዝ አቅም ይኖረዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321
2.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 13:46:28
የርገን ክሎፕ እና ኤሪክ ቴንሃግ ነገ በአንፊልድ ሮድ በሚደረገው ላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ የሁለቱም ቡድን ደጋፊዎች በ #ሂልስቦረው እና #በሙኒክ አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ደጋፊዎች እና ተጨዋቾችን መሳለቂያ እንዳያደርጉ የሚጠይቅ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321
2.7K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 13:43:05
የ 90 Minute ፀሀፊዎች የዚህ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ግምት በዚህ መልኩ ሲያስቀምጥ ሊቨርፑል በማን ዩናይትድ 2-1 ይሸነፋል ብለዋል።

ይገምታሉ ይገምታሉ ምንም ግምት የማይሳካላቸው ምንጮች

@Liverpool4321
@Liverpool4321
2.6K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, edited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 13:32:08
ሮቤርቶ ፊርሚኖ ብቻ አይደለም ሊቨርፑልን የሚለቀው ፣ አሁን በሊቨርፑል እና በናቢ ኬታ መካከል ስለ አዲስ ኮንትራት ምንም አይነት ንግግር የለም እና በቀጣይ ከኦክስሌድ ቻምበርሊን ጋር በነፃ የሚለቀቁት ሊሆኑ ይችላሉ።

አርተር ሜሎም እንደሚለቅ ይጠበቃል። ሊቨርፑል የግዢ አማራጩን ለመክፈል እያሰቡ አይደለም።

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

@Liverpool4321
@Liverpool4321
2.7K views sᴛᴇᴠᴇɴ ʙᴇʟʟɪɴɢʜᴀᴍ, edited  10:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 13:03:31
ማንችስተር ዩናይትድ ለመጨረሻ ጊዜ አንፊልድ መቶ ጎል ያስቆጠረብን ከ4 አመታት በፊት በሮሜሩ ሉካኩ አማክኝነት ነበር

ሉካኩ ከዛ ቡሀላ ወደ ጣሊያን ሂዶ ለኢንተር ሚላን ተጫውቷል እንገና ወደ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷ ለቼልሲ ተጫውቷል ዳግም ወደ ሴሪኤ ተመልሷ ለኢንተር ሚላን እየተጫወተ ነው

@Liverpool4321
@Liverpool4321
2.9K viewsTAA66, edited  10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ