Get Mystery Box with random crypto!

ሮቤርቶ ፊርሚኖ ብቻ አይደለም ሊቨርፑልን የሚለቀው ፣ አሁን በሊቨርፑል እና በናቢ ኬታ መካከል ስለ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ሮቤርቶ ፊርሚኖ ብቻ አይደለም ሊቨርፑልን የሚለቀው ፣ አሁን በሊቨርፑል እና በናቢ ኬታ መካከል ስለ አዲስ ኮንትራት ምንም አይነት ንግግር የለም እና በቀጣይ ከኦክስሌድ ቻምበርሊን ጋር በነፃ የሚለቀቁት ሊሆኑ ይችላሉ።

አርተር ሜሎም እንደሚለቅ ይጠበቃል። ሊቨርፑል የግዢ አማራጩን ለመክፈል እያሰቡ አይደለም።

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ]

@Liverpool4321
@Liverpool4321