Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-02 14:47:34
ከ2017-18 የውድድር አመት ጀምሮ በአውሮፓ 5ቱ ታላላቅ ሊጎች ብዙ ጎል ያስቆጠሩ ተጨዋቾች፦

176 - ሌዋንዶውስኪ
143 - ሜሲ
136 - ምባፔ 
136 - ኢሞቢሌ
127 - ሳላህ

ሞ በጠንካራው ሊግ እየተጫወተ 127 ጎል

@liverpool4321 @liverpool4321
3.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 14:38:45
ሞ በሁሉም ውድድሮች ባለፉት 5 ጨዋታ፦

ኤቨርተን
ኒውካስትል
ሪያል ማድሪድ
ክሪስታል ፓላስ
ዎልቨርሃምፕተን

5 የግብ አስዋፅኦ

@liverpool4321 @liverpool4321
3.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 14:23:54
ትላንት ወጣቶቹ ፖርቶን አሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ትልቅ ፀብ ተነስቶ በግድ ነው የገላገሏቸው ቤን ዶክ መሀከላቸው ገብቶ ተደባድቧል

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሉዊስ ዲያዝ ታናሽ ወንድም ጀሱስ ዲያዝ ይባላል በጨዋታ የመለያ ምት ስቷል።

@liverpool4321 @liverpool4321
3.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 14:21:15
ለመጨረሻ ጊዜ ላንክሻየር ደርቢ በአንፊልድ!

@liverpool4321 @liverpool4321
3.0K viewsŃÙŅĚŹ, 11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 14:05:02
Nunez

@liverpool4321 @liverpool4321
3.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 13:55:31
ይህ ጎል መሻር ነበረበት?

@liverpool4321 @liverpool4321
3.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 13:52:27
ሊቨርፑል በፕሪምየር ሊጉ አራተኛውን ተከታታይ ክሊን ሺት አስመዝግቧል ይህ የሆነው ከኤፕሪል 2022 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

@Liverpool4321 @Liverpool4321
3.1K viewsTʜᴇ Lᴏʏᴀʟ Kᴏᴘ , edited  10:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 13:47:16
ባለፉት 4 የሊግ ጨዋታ፦

vs ኤቨርተን 2-0
vs ኒውካስትል 2-0
vs ክ.ፓላስ 0-0
vs ዎልቭስ 2-0

በእነዚህ አራት ጨዋታ 4 የተለያዩ የተከላካይ ጥምረቶችን ተጠቅመናል vs ኤቨርተን ጎሜዝ እና ማቲፕ ፣ vs ኒውካስትል ጎሜዝ እና ቨርጂል vs ፓላስ ማቲፕ እና ቨርጂል ፣ vs ዎልቭስ ኮናቴ እና ቨርጂል።

@liverpool4321 @liverpool4321
3.0K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 13:41:21
ቨርጂል ቫንዳይክ በ2015 ሳውዝሃምፕተንን ከተቀላቀለ በሁዋላ በፕሪምየር ሊጉ ካሉ ተከላካዮች በላይ ብዙ የሊግ ጎል አስቆጥሯል (20) 16 ለክለባችን 4 ለሳውዝሃምፕተን።

@liverpool4321 @liverpool4321
3.0K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 13:30:54
ይሄን ያውቃሉ

ጄምስ ሚልነረ በሻምፒዮንስ ሊጉ ከሉካ ሞድሪች ፣ ከሄነር ፣ ከራኡል ፣ ከፊጎ ፣ ከዴኮ ፣ ከሮናልዲኒሆ በላይ አስሲት አለው

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.1K viewsTAA66, 10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ