Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-03-02 13:28:59
ኮስታስ ሲሚካስ በፕሪምየር ሊግ ለክለባችን በአማካይ በየ 220 ደቂቃ አሲስት ያደርጋል። ይህ በክለባችን ቤት አምስት እና ከዚያ በላይ አሲስቶችን ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል ከአልቤርቶ አኩላኒ (136) ቀጥሎ ሁለተኛ ደረጃ ያስቀምጠዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321
3.0K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 13:25:02
ክለባችን ባለፉት 32 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አንድም ፔናሊቲ አላገኘም።

በነዚህ ጨዋታዎች በፔናሊቲ ቦክስ ውስጥ 1,138 ኳሶችን ነክተናል።

Opta ቁጥራዊ መረጃዎችን መፃፍ ከጀመረ አንስቶ በሊጉ ታሪክ አንድ ቡድን በተቃራኒ ክለብ ፔናሊቲ ቦክስ ውስጥ ብዙ ኳስ ነክቶ ምንም ፔናሊቲ ሳያገኝ የተጓዘበት ረጅሙ ነው።

@liverpool4321 @liverpool4321
3.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-02 12:57:20
................ .................

በተመጣጣኝ ዋጋ ለድርጅትዎ ዌብሳይት አቅርበናል ። ድርጅቶችን እና ተቋሞችን ጥራታቸውን የጠበቁ ናቸው ከሚባሉበት አንዱ መመዘኛ የራሳቸው Website ( ድህረ-ገጽ ) ሲኖራቸው ነው ። የእኛ ድርጅትም ይህን ታሳቢ በማድረግ ይህን አገልግሎት በተለየ ቅናሽ ዋጋ አቅርበናል ።

More - እንዲሁም በተጨማሪ አገልግሎቶቻችን ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ የተለያዩ የፖስተር , የቢዝነስ ካርድ , የባነር እና የመሳሰሉትን የማስታወቂያ ዲዛይኖች ከእኛ ያገኛሉ ።

https://t.me/dagi225
https://t.me/dagi_web_designing

+251923798800
+251989005864

................ .................
3.2K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 09:29:37
የርገን ስለ ሉዊስ መመለሻ ቀን፦ ''በሚቀጥለው ሳምንት ከቡድኑ ጋር ልምምድ መስራት ይጀምራል እሱ ሲመለስ ከፍተኛ ተፅዕኖ ይኖረዋል።''

@liverpool4321 @liverpool4321
461 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 01:13:55
በሚቀጥለው ወር በአንፊልድ ሮድ ከፉልሃም የምናደርገው ጨዋታ ለሌላ ጊዜ ይራዘማል።

ጨዋታው March 18 እንዲደረግ ቀን ተይዞለት ነበር አሁን ግን ኮታገርሶቹ ለኤፍ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በማለፋቸው ምክንያት ግዴት ቀኑ መቀየር አለበት።

ጨዋታው የሚደረግበት ቀን እና ሰዓት በሌላ ቀን ይፋ እንደሚሆን ክለባችን በይፋዊ ድህረ-ገፁ አረጋግጧል።

@liverpool4321 @liverpool4321
2.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 22:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:33:52
በሚመጣው ክረምት አንድ ወይም 2 ከፍተኛ ደሞዝ የሚከፈላቸው ክለቡን ይለቃሉ እንዲሁም በክለቡ ውላቸው የማይታደስላቸው ተጨዋቾች ተያይዘው ይወጣሉ ይህም 366 ሚሊየን ፓውንድ ደሞዝ ክፍያን ይቀንሳል። ክለባችን በክረምቱ ክለቡን በትልቁ ስለሚያድስ ብዙ ግልጋሎት የማይሰጡ ተጨዋቾችን ይለቃል። [አሌክስ ሚለር]

@liverpool4321 @liverpool4321
3.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:32:20
New look....
New Energy.....
Coming soon
@liverpool4321 @liverpool4321
3.4K viewsIℳ Ⓝ, edited  19:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 22:19:21
Darwin is ready

@liverpool4321 @liverpool4321
3.5K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:28:43
ሎፕቴጌ በአንፊልድ ሊቨርፑልን ሲገጥሙ:-

በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጪ በተመሳሳይ መንገድ ይጫወታሉ ነገርግን በአንፊልድ ያለው ድባብ ግልፅ ነው ደጋፊዎቹ ከፍተኛ ጫና የሚፈጥሩበት ስታዲየም ነው።

ጁለን ሎፕቴጌ ስለነገው ጨዋታ:-

ከእነሱ ጋር የምንጫወተው አራተኛው ጨዋታ ሲሆን [በዘንድሮው የውድድር ዘመን] እያንዳንዱ ሶስት ጨዋታዎች የተለያየ ቅርፅ ነበር የነበራቸው። ነገ ሌላ እንደሚሆን አውቃለሁ።

@Liverpool4321 @Liverpool4321
4.6K viewsTʜᴇ Lᴏʏᴀʟ Kᴏᴘ , 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 20:12:06
እርግጠኛ ነኝ ሊቨርፑል በክረምቱ የዝውውር ገበያ ላይ ከሚሰሩ ትልልቅ ቡድኖች አንዱ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።
[FabrizioRomano]

@liverpool4321 @liverpool4321
4.5K viewsKaleb, 17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ