Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-04 13:01:51
የማሸነፍ ንጻሬ በopta።(ላንክሻየር ደርቢ)

ሊቨርፑል 55.4%

ዪናይትድ 19.4%

@Liverpool4321 @Liverpool4321
2.8K viewsŃÙŅĚŹ, edited  10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 12:57:08
የደርቢውን ጨዋታ ማን ይመራዋል?

ነገ ሚደረገውን የእንግሊዙን ታላቅ ደርቢ የሃደርስፊልድ ከተማ ተወላጁ አንዲ ማድሊ ይመሩታል በታሪካችን ይዚ ዳኛ ተመርተን ብዙ ጨዋታዎችን አድርገናል እስከአሁንም በዚ ሃደርስፊልዳዊ በመራው ዳኛ አንድም ጨዋታ ተሸንፈን አናቅም

@Liverpool4321
@Liverpool4321
2.8K viewsTAA66, edited  09:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 12:17:33
ላንክሻየር ደርቢ

@liverpool4321
@liverpool4321
3.0K viewseewnetuu, 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 11:50:40
ሉዊስ

@liverpool4321
@liverpool4321
3.0K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 11:15:23
................ .................

በተመጣጣኝ ዋጋ ለድርጅትዎ ዌብሳይት አቅርበናል ። ድርጅቶችን እና ተቋሞችን ጥራታቸውን የጠበቁ ናቸው ከሚባሉበት አንዱ መመዘኛ የራሳቸው Website ( ድህረ-ገጽ ) ሲኖራቸው ነው ። የእኛ ድርጅትም ይህን ታሳቢ በማድረግ ይህን አገልግሎት በተለየ ቅናሽ ዋጋ አቅርበናል ።

More - እንዲሁም በተጨማሪ አገልግሎቶቻችን ድርጅትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ የተለያዩ የፖስተር , የቢዝነስ ካርድ , የባነር እና የመሳሰሉትን የማስታወቂያ ዲዛይኖች ከእኛ ያገኛሉ ።

https://t.me/dagi225
https://t.me/dagi_web_designing

+251923798800
+251989005864

................ .................
3.1K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , 08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 00:43:56
ቦቢ በ2017/18 ውድድር ዘመን በቻምፒየንስ ሊግ፦

12 - ጨዋታዎች
10 - ጎሎች
8 - አሲስት

ጥሩ ብቃት ካሳየባቸው ሲዝኖች አንዱ

ደህና እደሩ ቤተሰቦች የነገ ሰው ይበለን መልካም አዳር

@liverpool4321 @liverpool4321
436 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 21:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 00:26:14
ክለባችን በ2023/24 ቅድመ ውድድር ዝግጅቱ ላይ ትልቅ ለውጥ ያደርጋል ምክንያቱም በዚህ ሲዝን በርካታ ተጨዋቾች ሲዝኑን በጉዳት እያሳለፉ ነው እናም የእነዚህን ተጨዋቾች የአካል ብቃት ችግር ማስተካከል ይፈልጋል።

የ2023/24 ቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅታችን እንዳለፈው ክረምት ከእስያ ይልቅ በአውሮፓ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል እንደ ዴቪድ ሊንች ዘገባ አሜሪካንም እንደ አማራጭ ሊጠቀሟት ይችላሉ የቀጣዩ ሲዝን ቅድመ ዝግጅታችን የት እንደሚሆን በዚህ ወር መጨረሻ ይፋ ይሆናል።

@liverpool4321 @liverpool4321
546 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 23:50:42
በሁሉም ውድድሮች በክለባችን ቤት 250+ ጨዋታ ቋሚ ሆነው በመጀመር ምርጥ የማሸነፍ ንፃሬ ያላቸው ተጨዋቾች፦

63% - ሞ ሳላህ
61% - ሮበርቶ ፊርሚኖ
61% - አላን ኬኔዲ
60% - ስቲቭ ማክማሆን
60% - ኬኒ ዳግሊሽ
59% - ግሬም ሱነስ
59% - ማርክ ላውረንሰን
59% - አላን ሀንሰን

ቦቢ

@liverpool4321 @liverpool4321
801 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 23:32:34
ኢቡ ፣ ቨርጂል እና ጆታ በዛሬው ልምምድ ላይ አልታዩም እነሱ በቅርብ ቀናት ነው ወደ ጨዋታ የተመለሱት የእነሱ አለመኖር የሚያስጨንቅ አይደለም ለቀጣዩ ጨዋታ ዝግጁ ናቸው።

@liverpool4321 @liverpool4321
1.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 20:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-03 22:49:40
አንድ ነገር ልበላችሁ አሁን ቦቢ በአመቱ መጨረሻ ክለቡን ለቆ ይወጣል። ማለትም ከዛ በኋላ ለፈለገው ክለብ ውል መፈረም ይችላል። አውቃለሁ ቦቢ የሊጉ የምንግዜም ምርጦቹ ሀሰተኛ ዘጠኝ ቁጥር ውስጥ አንዱ ነው። ለሳላህና ማኔ ምርጥ መሆን ሚስጥሩም እሱ ነው። በሊቨርፑል ቤት በስኬት ላይ ስኬት ደራርቧል። ይሄን ሁላችንም እናቀዋለን ነገር ግን አንድ ተጫዋች አንድ ክለብ ላይ መቶ እድሜ ልኩን መጫወት የለበትም። ቦቢም ጊዜው ደርሷል ሊለየን ነው መልካሙን ሁሉ እንመኝለታለን። በማኔም አይተነዋል። የማኔ አለመኖር አዎ ጎድቶናል ግን በቃ ሄዷል። አሁን ሊቨርፑል ሲሸነፍ ወይ አቻ ሲወጣ ማኔ ፣ የማኔ ግፍ ፣ ማኔን ስለሸጡት ነው ይባላል። ነገር ግን ይህ ማለት የክለቡ ሳይሆን የተጫዋቹ ደጋፊ መሆን ነው። በብዙ ክለቦች ደግሞ አንድ ተጫዋች ጊዜውን ከጨረሰ በክብር ይለያያል አለቀ። ቦቢም ሊቨርፑል መቶ መብላት ሚችለውን ዋንጫ ሁሉ በልቷል። ስኬታማ ሆኗል። እድሜው እየሄደ ነው። ስለዚህ ለተተኪዎቹ ቦታ መልቀቅ አለበት። ጋክፖ የመጣው ለሱ ምትክ ነው። አንድ ተጫዋች ላይ የሙጥኝ አንበል። ቦቢን ጠልቼው አይደለም ሊቨርፑልን ስለምወደው ነው ቦቢ እንኳን በሊቨርፑል ደጋፊ አደለም በተቃራኒም ደጋፊዎች ሳይቀር ተወዳጁ ተጫዋች ነው። ትናፍቀናለህ። ጊዜውም ደርሷልና ልንለያይ ነው።

ያስማማል ብዬ አስባለሁ።

#SiSeñor

@Liverpool4321 @Liverpool4321
1.8K viewsTʜᴇ Lᴏʏᴀʟ Kᴏᴘ , edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ