Get Mystery Box with random crypto!

ክለባችን በ2023/24 ቅድመ ውድድር ዝግጅቱ ላይ ትልቅ ለውጥ ያደርጋል ምክንያቱም በዚህ ሲዝን በ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ክለባችን በ2023/24 ቅድመ ውድድር ዝግጅቱ ላይ ትልቅ ለውጥ ያደርጋል ምክንያቱም በዚህ ሲዝን በርካታ ተጨዋቾች ሲዝኑን በጉዳት እያሳለፉ ነው እናም የእነዚህን ተጨዋቾች የአካል ብቃት ችግር ማስተካከል ይፈልጋል።

የ2023/24 ቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅታችን እንዳለፈው ክረምት ከእስያ ይልቅ በአውሮፓ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል እንደ ዴቪድ ሊንች ዘገባ አሜሪካንም እንደ አማራጭ ሊጠቀሟት ይችላሉ የቀጣዩ ሲዝን ቅድመ ዝግጅታችን የት እንደሚሆን በዚህ ወር መጨረሻ ይፋ ይሆናል።

@liverpool4321 @liverpool4321