Get Mystery Box with random crypto!

በሁሉም ውድድሮች በክለባችን ቤት 250+ ጨዋታ ቋሚ ሆነው በመጀመር ምርጥ የማሸነፍ ንፃሬ ያላቸው | Loserpool (ሼባዎቹ)

በሁሉም ውድድሮች በክለባችን ቤት 250+ ጨዋታ ቋሚ ሆነው በመጀመር ምርጥ የማሸነፍ ንፃሬ ያላቸው ተጨዋቾች፦

63% - ሞ ሳላህ
61% - ሮበርቶ ፊርሚኖ
61% - አላን ኬኔዲ
60% - ስቲቭ ማክማሆን
60% - ኬኒ ዳግሊሽ
59% - ግሬም ሱነስ
59% - ማርክ ላውረንሰን
59% - አላን ሀንሰን

ቦቢ

@liverpool4321 @liverpool4321