Get Mystery Box with random crypto!

የደርቢውን ጨዋታ ማን ይመራዋል? ነገ ሚደረገውን የእንግሊዙን ታላቅ ደርቢ የሃደርስፊልድ ከተማ ተ | Loserpool (ሼባዎቹ)

የደርቢውን ጨዋታ ማን ይመራዋል?

ነገ ሚደረገውን የእንግሊዙን ታላቅ ደርቢ የሃደርስፊልድ ከተማ ተወላጁ አንዲ ማድሊ ይመሩታል በታሪካችን ይዚ ዳኛ ተመርተን ብዙ ጨዋታዎችን አድርገናል እስከአሁንም በዚ ሃደርስፊልዳዊ በመራው ዳኛ አንድም ጨዋታ ተሸንፈን አናቅም

@Liverpool4321
@Liverpool4321