Get Mystery Box with random crypto!

ትላንት ወጣቶቹ ፖርቶን አሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ትልቅ ፀብ ተነስ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ትላንት ወጣቶቹ ፖርቶን አሸንፈው ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፉ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ትልቅ ፀብ ተነስቶ በግድ ነው የገላገሏቸው ቤን ዶክ መሀከላቸው ገብቶ ተደባድቧል

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሉዊስ ዲያዝ ታናሽ ወንድም ጀሱስ ዲያዝ ይባላል በጨዋታ የመለያ ምት ስቷል።

@liverpool4321 @liverpool4321