Get Mystery Box with random crypto!

ባለፉት 4 የሊግ ጨዋታ፦ vs ኤቨርተን 2-0 vs ኒውካስትል 2-0 vs ክ.ፓላስ 0-0 | Loserpool (ሼባዎቹ)

ባለፉት 4 የሊግ ጨዋታ፦

vs ኤቨርተን 2-0
vs ኒውካስትል 2-0
vs ክ.ፓላስ 0-0
vs ዎልቭስ 2-0

በእነዚህ አራት ጨዋታ 4 የተለያዩ የተከላካይ ጥምረቶችን ተጠቅመናል vs ኤቨርተን ጎሜዝ እና ማቲፕ ፣ vs ኒውካስትል ጎሜዝ እና ቨርጂል vs ፓላስ ማቲፕ እና ቨርጂል ፣ vs ዎልቭስ ኮናቴ እና ቨርጂል።

@liverpool4321 @liverpool4321