Get Mystery Box with random crypto!

ቨርጂል ቫንዳይክ በ2015 ሳውዝሃምፕተንን ከተቀላቀለ በሁዋላ በፕሪምየር ሊጉ ካሉ ተከላካዮች በላይ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ቨርጂል ቫንዳይክ በ2015 ሳውዝሃምፕተንን ከተቀላቀለ በሁዋላ በፕሪምየር ሊጉ ካሉ ተከላካዮች በላይ ብዙ የሊግ ጎል አስቆጥሯል (20) 16 ለክለባችን 4 ለሳውዝሃምፕተን።

@liverpool4321 @liverpool4321