Get Mystery Box with random crypto!

የርገን ክሎፕ እና ኤሪክ ቴንሃግ ነገ በአንፊልድ ሮድ በሚደረገው ላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ የሁለቱም | Loserpool (ሼባዎቹ)

የርገን ክሎፕ እና ኤሪክ ቴንሃግ ነገ በአንፊልድ ሮድ በሚደረገው ላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ የሁለቱም ቡድን ደጋፊዎች በ #ሂልስቦረው እና #በሙኒክ አውሮፕላን አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ደጋፊዎች እና ተጨዋቾችን መሳለቂያ እንዳያደርጉ የሚጠይቅ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321