Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-06 07:18:02
ቀጣይ ጨዋታ 9_0 ከረመረምነው በርንማውዝ ጋር ነው Easy Win

በዚ የውድድር ዓመት ብዙ ጎል ያስቆጠርንባቸው ክለቦች

ቦርንማውዝ 9
ሬንጀርስ 7
ማንችስተር ዩናይትድ 7

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.4K viewsTAA66, edited  04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 07:05:20
ሁሌ ሊቨርፑል ይሸነፋል እያሉ ነው የሚገምቱት የሚገርመው ነገር ከግምታቸው የተሳከው የኤቨርተን ከኖትንግሃም ጨዋታ ብቻ ነው።

90Mins Prediction

@liverpool4321
@liverpool4321
3.5K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠, 04:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 06:57:53 ሃይላይቱን በጎል ቻናላችን ለቀንላችኃል ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ማየት ትችላላችሁ

https://t.me/liverpoolvideo4321
3.5K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠, 03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 06:49:35
ትናንት አንዷ የሊቨርፑል ደጋፍ የሞ ሳላህን ስእል በማሳል We love Mo የሚል ፅሁፍ ይዛ ገብታ ነበር።

We All Love You Mo

@liverpool4321
@liverpool4321
3.5K views𝐒𝐚𝐦𝐢 𝐓-𝐛𝐚𝐠, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 05:54:01
ሩድ ቫንስሩይ ጋክፓ ወደ ሊቨርፑል ሲዘዋወር

"ምክሬን ሳይሰማ ቀርቶ የቫንዳይክን ምክር በመስማት ወደ ሊቨርፑል አቀና እውነታው ግን ማን ዪናይትድ ከሊቨርፑል በ10 እጥፍ ይበልጣል"

እኛ እንደናንተ ክፉ አደለንም በ7 እጥፍ ብቻ ነው ምንበልጠው

መልካም ቀን የታላቁ ክለብ ደጋፊዎች

@Liverpool4321
@Liverpool4321
3.8K viewsTAA66, edited  02:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 00:58:08
ሰላም እደሩ ቤተሰብ ከ7 ሰአት በኋላ ማምሸት አይቻልም

@liverpool4321
@liverpool4321
4.1K viewseewnetuu, edited  21:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 00:54:02
ኮዲ ጋክፖ vs ማን ዩናይትድ

• 15/23 (65%) የተሳካ ኳስ አቀብሏል
• 1 የግብ ዕድል ፈጥሯል
• 40 ኳስ ነክቷል
• 3 የግብ ሙከራ (በጨዋታው 2ኛ)
• 2 ጎል
• 3/6 የአየር ላይ የአንድ ለአንድ ግንኙነት አሸንፏል (በጨዋታው 2ኛ)
• 1 የተሳካ ታክል

አስደናቂ አፈጻጸም። በ5 ጨዋታ 4 ጎል

@liverpool4321 @liverpool4321
4.0K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 21:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 00:48:59
አልቤርቶ ሞሬኖ በትዊተር ገፁ

@liverpool4321 @liverpool4321
3.9K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 00:37:13


@liverpool4321 @liverpool4321
3.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 21:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 00:36:44
This picture will be iconic.

@liverpool4321
@liverpool4321
3.8K views𝐍𝐀𝐓𝐈 , edited  21:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ