Get Mystery Box with random crypto!

ኮዲ ጋክፖ vs ማን ዩናይትድ • 15/23 (65%) የተሳካ ኳስ አቀብሏል • 1 የግብ ዕድል ፈጥ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ኮዲ ጋክፖ vs ማን ዩናይትድ

• 15/23 (65%) የተሳካ ኳስ አቀብሏል
• 1 የግብ ዕድል ፈጥሯል
• 40 ኳስ ነክቷል
• 3 የግብ ሙከራ (በጨዋታው 2ኛ)
• 2 ጎል
• 3/6 የአየር ላይ የአንድ ለአንድ ግንኙነት አሸንፏል (በጨዋታው 2ኛ)
• 1 የተሳካ ታክል

አስደናቂ አፈጻጸም። በ5 ጨዋታ 4 ጎል

@liverpool4321 @liverpool4321