Get Mystery Box with random crypto!

ሩድ ቫንስሩይ ጋክፓ ወደ ሊቨርፑል ሲዘዋወር 'ምክሬን ሳይሰማ ቀርቶ የቫንዳይክን ምክር በመስማት | Loserpool (ሼባዎቹ)

ሩድ ቫንስሩይ ጋክፓ ወደ ሊቨርፑል ሲዘዋወር

"ምክሬን ሳይሰማ ቀርቶ የቫንዳይክን ምክር በመስማት ወደ ሊቨርፑል አቀና እውነታው ግን ማን ዪናይትድ ከሊቨርፑል በ10 እጥፍ ይበልጣል"

እኛ እንደናንተ ክፉ አደለንም በ7 እጥፍ ብቻ ነው ምንበልጠው

መልካም ቀን የታላቁ ክለብ ደጋፊዎች

@Liverpool4321
@Liverpool4321