Get Mystery Box with random crypto!

ካፒቴን ሄንደርሰን፦ ''ትልቅ ድል ነው ነገርግን በሚቀጥለው ጨዋታ ላይ ማተኮር አለብን። ለሞ በጣም | Loserpool (ሼባዎቹ)

ካፒቴን ሄንደርሰን፦ ''ትልቅ ድል ነው ነገርግን በሚቀጥለው ጨዋታ ላይ ማተኮር አለብን። ለሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ህይወቱን ለእግር ኳስ ሰጥቷል ዛሬ ምሽት አቅማችን የፈቀደውን እንቅስቃሴ አድርገን 7 ጎሎችን አስቆጥረናል አሁን ትኩረታችንን በሚቀጥለው ጨዋታ ላይ ማድረግ አለብን''

"ይህ ለሁላችንም አስደሳች ቀን ነው በዛሬው ቡድን እያንዳንዱ ተጫዋች ከፍተኛ ጥራት ያለው ነበር ይህንን ጥሩ ስራ ለጥቂት ጊዜ አላሳይንም ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ወደ ቦታው ተመልሷል ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ወደ ቀድሞ ብቃታችን እየተመለስን መሆኑን እያሳይን ነው።''

@liverpool4321 @liverpool4321