Get Mystery Box with random crypto!

ሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብ ትናንት ማንነቱ ያልታወቀ ደጋፊ ሜዳ ውስጥ ገብቶ ሮበርትሰን ላይ እና | Loserpool (ሼባዎቹ)

ሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብ ትናንት ማንነቱ ያልታወቀ ደጋፊ ሜዳ ውስጥ ገብቶ ሮበርትሰን ላይ እና ጆንስ ላይ ትንሽ ጥፋት ነገር ሰርቶባቸው ነበር እናም ማንነቱን የማጣራት እና ካስፈለገ ወደ ሜዳ ተመልሶ መመልከት እንዳይችል የምርመራ ስራን ሊጀምሩ ነው።

@liverpool4321
@liverpool4321