Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 325

2022-05-13 14:18:32 ይህን ሊንክ በመጠቀም ለክሎፕ ድምፃችሁን ስጡ

https://preml.ge/mots22
1.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:14:52
Good News ፋቢንሆ ግንቦት 20 ለሚደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ዝግጁ እንደሚሆን ክሎፕ አሁን እየሰጡ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አረጋግጠዋልልልልልል።

@liverpool4321 @liverpool4321
1.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 14:11:36
የ2021/22 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

መልካም እድል ለታላቁ ክሎፕ

@liverpool4321 @liverpool4321
1.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:51:02
ለነገው ጨዋታ ይህን አሰላለፍ እንዴት ነው ቤተሰቦች?

@liverpool4321 @liverpool4321
2.0K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:28:23
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች፦

ሞ ሳላህ (22)
ሄንግ ሚን-ሶን (21)

ሞ ከመጋቢት ወር መጀመሪያ አንስቶ ያስቆጠረው ሶስት ጎሎችን ብቻ ነው። እንደ አምናው በመጨረሻ ሰአት የወርቅ ጫማውን እንዳያጣው በቀጣዮቹ ጨዋታ ጎል ማስቆጠር መጀመር አለበት።

@liverpool4321 @liverpool4321
2.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:18:20
የእነሱ ደጋፊዎች ጨዋታው እንዳይደረግ መንገድ ላይ ጠብቀው የባሳችንን ጎማ አስተነፈሱት ግን የሚያስቀው ባዶ ባስ ነበር ያስቆሙት ተጨዋቾቻችን በሌላ ባስ ጨዋታው ወደ ሚደረግበት ስታዲየም አምርተዋል። በቀይ ቀለም አጌጠው ባስ ውስጥ ሹፌሩ እና ሌላ ሰው ነበሩ። ይቺ ሿሿ መቼም አትረሳ

@liverpool4321 @liverpool4321
2.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:13:27
ሞሃመድ ሳላህ እና አሌክሳንደር አርኖልድ የEA Sports የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል በእጩነት ቀርበዋል።

ሊንኩን በመጠቀም ለሞ እና አርኖልድ ድምፅ ስጡ

https://www.premierleague.com/news/2612174
2.2K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  10:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 13:03:17
ከአመት በፊት ቲያትር ምናምን እያሉ በሚጠሩት ስታዲየም 4ጎል አግብተን አሸነፍናቸው።

ጆታ 34'
ቦቢ 45+3'
ቦቢ 47'
ሳላህ 90'

@liverpool4321 @liverpool4321
91 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:49:59
We are ready to do everything. Let's go Reds

ዌምብሌይ ዳግም በቀይ ቀለም ሊጠመቅ 1 ቀን ብቻ ቀርቶታል

@liverpool4321 @liverpool4321
333 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 09:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:47:05
ክለባችን የሮማውን አማካይ ኒኮል ዛኒዮሎን የማስፈረም ፍላጎት አለው። እንዲሁም ተጨዋቹን ለረጅም ጊዜ ሲከታተል ቆይቷል። በአንድ ወቅት ወደ ቀዩ ምድር የመምጣት ፍላጎት እንዳለው ተናግሮ ነበር። የጣሊያኑ ክለብ ከዝውውሩ ከ65 እስከ 70 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋል። አንቶኒዮ ኮንቴም ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት አለው። [Gazzetta]

@liverpool4321 @liverpool4321
393 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ