Get Mystery Box with random crypto!

Loserpool (ሼባዎቹ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ) L
የቴሌግራም ቻናል አርማ liverpool4321 — Loserpool (ሼባዎቹ)
የሰርጥ አድራሻ: @liverpool4321
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
➟ @atsbaha12
➟ @YNWA_97

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 326

2022-05-13 12:44:24
ጊዜው ግንቦት 13 ቀን 2006 ነበር። ሊቨርፑል እና ዌስትሃም ዩናይትድ ሚሊኒየም ስታዲየም ለሚያስተናግደው የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ደርሰዋል። ስታዲየሙ 73,939 ሰዎችን የማስተናገድ አቅም አለው። በዚህ ጨዋታ የታደመው የደጋፊ መጠን ከ 71ሺህ በላይ ነው። ቀኑ ደርሶ ጨዋታው ተጀመረ ገና ጨዋታው በተጀመረ በ21ኛው ደቂቃ ላይ ጄሚ በራሳችን መረብ ላይ አስቆጠረ። ዌስትሃሞች 1-0 መምራት ጀመሩ…
415 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 09:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:15:46 ጊዜው ግንቦት 13 ቀን 2006 ነበር። ሊቨርፑል እና ዌስትሃም ዩናይትድ ሚሊኒየም ስታዲየም ለሚያስተናግደው የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ደርሰዋል። ስታዲየሙ 73,939 ሰዎችን የማስተናገድ አቅም አለው። በዚህ ጨዋታ የታደመው የደጋፊ መጠን ከ 71ሺህ በላይ ነው። ቀኑ ደርሶ ጨዋታው ተጀመረ ገና ጨዋታው በተጀመረ በ21ኛው ደቂቃ ላይ ጄሚ በራሳችን መረብ ላይ አስቆጠረ። ዌስትሃሞች 1-0 መምራት ጀመሩ ብዙም ደቂቃ ሳይቆዩ ፔፕ በእጁ ይዞት የነበረውን ኳስ ድንገት ለቀቀው ዌስትሃሞችም በአሽተን አማካኝነት ሌላ ሁለተኛ ጎል በቀዩ መረብ ላይ አሳረፉ። የመጀመሪያው አጋማሽ ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃ ሲቀሩ ከመሀል ሜዳ አካባቢ ከድንቁ አማካይ ስቴቨን ጄራርድ የተሻገረለትን ኳስ ፈረንሳዊው አጥቂ #ጂብሪል በድንቅ ሁኔታ አስቆጥሮ ቀያዮቹን ክዋክብቶች ወደ ጨዋታው ለመመለስ ሞከረ። የመጀመሪያው አጋማሽ በዌስትሃም 2-1 መሪነት ወደ እረፍት አመራ።

ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ በ54ኛው ደቂቃ ስቴቪ ቦክስ ውስጥ ሆኖ ድንቅ ኳስ ወደ መረብ ላከ ኳሷም ተቆጠረች። ጀግናው ስቴቪ አቻ አደረገን። የጨዋታው ድራማዊ ክስተት በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይመስልም። ኮንቼስኪ በ64ኛው ደቂቃ መዶሻዎቹን መሪ የምታደርግ ጎል አስቆጠረ ሊቨርፑል 2-3 ዌስትሃም። ጨዋታው ቀጥሏል ደቂቃዎች መብረር ጀመሩ የጭንቅ እና የደስታ ድምፆች ከየ ስታዲየሙ ክፍል መሰማት ጀመሩ እነዚያ ለሰከንድ እንኳ መታገስ የማይችሉት ደቂቃዎች መቁጠራቸውን አላቆሙም። ጨዋታው በዚህ ውጤት እስከ ዘጠናኛው ደቂቃ ድረስ ጎል ሳይቆጠርበት አመራ ከእንግዲህ ምንም አይፈጠር ዌስትሃም ሻምፒዮን ይሆናል በተባለበት ቅፅበት የመላ እንግሊዛዊያን ኩራት የሆነው ፣ ከመሀል ሜዳ ሆኖ በአስደናቂ ሁኔታ ጎሎችን የሚያስቆጥረው ፣ ታማኝነት ምን ማለት እንደሆነ ያሳያው በታሪክ መቼም የማይረሳው ድንቁ ልጃችን ስቴቪ ባለቀ ሰአት ከቦክስ ውጪ ጎል አስቆጠረ ከ71 ሺህ በላይ ደጋፊዎች የታደሙበት ስታዲየሙ በጩኸት ተናጋ ሊቨርፑል 3-3 ዌስትሃም ሻምፒዮን ይሆናል ተብሎ የተጠበቀው ክለብ ደስታውን ለማጣጣም የቀሩትን ሰከንድ በጉጉት ውስጥ ሆኖ ሲቆጥር የነበረው ክለብ ፣ የዌስትሃም ተጨዋቾች ደስታቸውን ከደጋፊዎቻቸው ጋር ለማጣጣም የዳኛውን ፊሽካ እየጠበቁ ባለበት ሰአት ድንገት ባልጠበቁት ሰአት ባልጠበቁት ክስተት በለያቸው ላይ የሀዘን መንፈስ ወረደ ወዲያው ያ ጉጉት እና ደስታ ከሰመ። ጨዋታውም በዚህ ውጤት ተጠናቆ ወደ ጭማሪ 30 ደቂቃ አመሩ። ጨዋታውም ሌላ ጎል ሳያስመለክት ወደ መለያ ምት አመራ። ጆን አርን ሪሴ የመለያ ምቷን ካስቆጠረ በኋላ አነባ ፔፕ በመለያ ምት ሰአት እንደ 2005ቱ ጄርዚ ጀገነ ሶስት የመለያ ምቶችን መለሰ ጨዋታውን ለቨርፑል በመለያ ምት 3-1 በማሸነፍ ለ7ኛ ጊዜ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫን ከፍ አድርጎ ሳመ። በጨዋታው ድንቅ ሆኖ ያመሸው ሌጀንድ ስቴቪ የጨዋታው ኮኮብ በመባል ተመረጠ።

ዲዲ ሀማንም ለክለባችን የመጨረሻውን ጨዋታ ያደረገበት እለት ነበር 2006 ዓ.ም።

ከ2006 በኋላ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫ አሸንፈን አናውቅም። ነገ ይህን ታሪክ ለመቀየር በዌምብሌይ ከምእራብ ለንደኑ ክለብ ጋር ታላቅ ቀጠሮ አለን።

@liverpool4321 @liverpool4321
1.4K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:15:39
ጨዋታው የዋንጫ ፍፃሜ ነው። ለመሸነፍ ጫፍ ላይ ደርሰን ነበር ሁሉም ነገር ያበቃ ይመስል ነበር። ግን ሊቨርፑል ከድሮውም ቢሆን የሚያመርታቸው ተጨዋቾች ለሰከንድም ቢሆን ተስፋ አይቆርጡም ይህን ደግሞ ከአመት አመት አይተናል። ሰምተናል ታሪክ አምብበናል። አሁን የምናወራው ለመሸነፍ ከጫፍ ደርሰን ነገር ግን ጨዋታው ሊጠናቀቅ ሽርፍራፊ ሰከንዶች ሲቀሩት ጎል አስቆጥሮ ከሽንፈት ስለታደገን ድንቁ ልጃችን ነው።
1.3K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 10:05:03
#በዚህች_ቀን በ2018 ሞ በፕርሚየር ሊጉ በአንድ የውድድር ዘመን 32 ጎሎችን በማስቆጠር ሪከርድ ሰበረ። መቼም የማይሰበር ሪከርድ በእጁ ላይ አለ

@liverpool4321 @liverpool4321
1.8K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 07:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 09:49:04
1.9K viewsAFEወርቅ LIVERPOOL, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 09:49:03
ፈላጊዎች ብቻ

0910767971 /0920890438 ላይ ይደውሉ/ቴሌግራም ላይ
ትዕዛዝ ያስቀምጡ
1.8K viewsAFEወርቅ LIVERPOOL, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 08:20:39
2018 ባርሴሎና ፍሊፔን በ 147ሚሊዮን ፓውንድ ከክለባችን አስፈረመ። እኛም በገንዘቡ ቪቪዲን እና አሌሰንን በማስፈረም ትልልቅ ስኬቶችን አስመዘገብን።

አሁን ባርሳ ተጨዋቹን በ17 ሚሊዮን ፓውንድ ለቪላ ሸጠው በልጁ ምንም ያህል አልተገለገለበትም በጣም ብዙ ብር ከስረዋል። ኮቲ ያዙኝ ልቀቁኝ ዋንጫ ማሸነፍ ስለምፈልግ ወደ ሌላ ክለብ እሄዳለሁ አለ የዚያኔ ትቶን ሲሄድ እኛን የጎዳ መስሎት ነበር ግን እራሱ ላይ ነው ሽጉጡን ያቀባበለው። አሁን እስከ 2026 ድረስ በቪላ ፓርክ ይቆያል።

እንደምን አደራችሁ ቤተሰቦች መልካም ቀን ይሁንላችሁ

@liverpool4321 @liverpool4321
1.1K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, edited  05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 02:27:49 Profile pictures ለመቀየር አስበዋል እግዲያውስ @Ezra_profile_p ቻናልን ቀዳሚ ምርጫዎ ያድርጉ! የተለያዩ የፍቅር፣የሰላም፣የሀዘን፣ ጥቅሶችን በቻናላችን ያገኛሉ
164 viewsEzra ❷❶, 23:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 00:19:14
ሳዲዮ ማኔ በተከታታይ ባደረጋቸው ያለፉት 10 ጨዋታ ጎል ያላስቆጠረው በሶስት ጨዋታ ብቻ ነው።

ቤንፊካ
ማን ሲቲ
ማን ሲቲ
ማን ዩናይትድ
ኤቨርተን
ቪላርሪያል
ኒውካስል
ቪላርሪያል
ስፐርስ
አስቶን ቪላ


The Black Diamond

@liverpool4321 @liverpool4321
923 viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 20:48:47
Happy birthday to you the Greek Scouser

@liverpool4321 @liverpool4321
3.6K viewsMOHAMMED LIVERPOOL, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ