Get Mystery Box with random crypto!

ፋቢንሆ በሊጉ የምናደርጋቸው ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች እና ቅዳሜ በዌምብሌይ ከቼልሲ የምናደርገው ጨዋታ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ፋቢንሆ በሊጉ የምናደርጋቸው ቀጣይ ሁለት ጨዋታዎች እና ቅዳሜ በዌምብሌይ ከቼልሲ የምናደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል። ግን ለቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ የመድረስ እድል አለው ሲሉ ክሎፕ ተናግረዋል።

@liverpool4321 @liverpool4321