Get Mystery Box with random crypto!

ቨርጅል ቫን ዳይክ:- 'በዚህ ደረጃ እንደ ክለብ ፣ እንደ ቡድን ፣ እንደ ከተማ በአጠቃላይ ጥሩ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ቨርጅል ቫን ዳይክ:-

"በዚህ ደረጃ እንደ ክለብ ፣ እንደ ቡድን ፣ እንደ ከተማ በአጠቃላይ ጥሩ ጊዜ ላይ ነን። እና ከጊዜ በኋላ ሽልማቶች እንደሚመጡ ተስፋ እናደርጋለን። አሁንም ሁሉንም ጨዋታዎች መጫወት አለብን እናም በአሸናፊነት ጥሩ ስሜት ላይ እንሆናለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።"

@Liverpool4321
@Liverpool4321