Get Mystery Box with random crypto!

ቦቢ ፣ ማኔ እና ሞ እስከ አሁን በክለባችን ቤት ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ፦ ቦቢ ፊርሚኖ = 323 | Loserpool (ሼባዎቹ)

ቦቢ ፣ ማኔ እና ሞ እስከ አሁን በክለባችን ቤት ያላቸው ቁጥራዊ መረጃ፦

ቦቢ ፊርሚኖ = 323 ጨዋታዎች 98 ጎሎች 66 አሲስቶች

ሳዲዮ ማኔ = 266 ጨዋታዎች 119 ጎሎች 38 አሲስቶች

ሞሃመድ ሳላህ = 251 ጨዋታዎች 155 ጎሎች 58 አሲስቶች

ሶስቱ በጥምረት 5 አስገራሚ ፣ ውብ ፣ መቼም የማይረሱ ሲዝኖችን በቀዩ ቤት አሳልፈዋል

@liverpool4321 @liverpool4321