Get Mystery Box with random crypto!

ካፒቴን ጆርዳን ሄንደርሰን ስለ ቅዳሜው ፍፃሜ ጨዋታ፦ 'እግር ኳስ ጨዋታ ነው። እና በጨዋታ ውስጥ | Loserpool (ሼባዎቹ)

ካፒቴን ጆርዳን ሄንደርሰን ስለ ቅዳሜው ፍፃሜ ጨዋታ፦ "እግር ኳስ ጨዋታ ነው። እና በጨዋታ ውስጥ ውጣ ውረዶችም ይኖራሉ። በትክክለኛው መንገድ ምላሽ መስጠት አለብህ። ጨዋታዎችን ማሸነፍ ቀላል አይደለም በተለይ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ቀላል አይደለም። እናም ልጆቹ ለረጅም ጊዜ አስደናቂ ነበሩ ብዬ አስባለሁ። በጨዋታዎች በወሳኝ ጊዜያቶች ውስጥ አብረው ቆይተዋል። በመጨረሻ ሽልማታቸውን ያገኛሉ ቅዳሜ በጣም ጠንካራ ከሆነ ቡድን ጋር ለወሳኝ ሽልማት አዲስ እድል ይጠብቀናል። እናም ዝግጁ መሆን አለብን"

@liverpool4321 @liverpool4321