Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ መረጃ ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ leyumerga — ልዩ መረጃ ®
የቴሌግራም ቻናል አርማ leyumerga — ልዩ መረጃ ®
የሰርጥ አድራሻ: @leyumerga
ምድቦች: ቴሌግራም
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 50.90K
የሰርጥ መግለጫ

#ልዩ_መረጃ  |  #ቀዳሚ_ምርጫዎ
➠ ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ
➠ወቅታዊ መረጃዎች
➠ልዩ ልዩ ዘገባዎች
➠ የስፓርት እና መዝናኛ ዜናዎች
➠ጠቃሚ ጥቆማዎች ይደርሶታል።
አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን።
         PROMOTION
➥   
🎬  "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
News & Media Channel®

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-02-02 16:54:38
★ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በ0 አመት እና በልምድ [ For Fresh Graduates and Qualified Applicants, 70+ Positions]

Addis Ababa Science and Technology University invites qualified and competent applicants for the vacant positions in different fields of studies. 

Required: 70+ Open Positions .

Please Click The Below Link for Detail Information

https://abyssinajob24.com/aastu-vacancy-2023


@leyumerga
2.2K viewsedited  13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 22:13:54
ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት የቤተ ክርስቲያኒቱን መብት የማያስከብር ከሆነ ከቅዱስ ፓትርያርኩ ጀምሮ መላው ኦርቶዶክሳውያን የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በመጥራት በደሉን ለዓለምዓቀፉ ማኅበረሰብ እንደሚገልጽ ዛሬ ማምሻውን በሰጠው አስታወቀ

በመግለጫቸው ጠቅላይ ሚንስትሩ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የተሰጠው መሬት ብዙ ነው ላሉት ሲኖዶሱ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥቷል።

" በአዲስ አበባ ከ75% በላይ የሚኖረው የኦርቶዶከስ አማኝ ህዝብ ስለሆነ ተሰጠ የተባለው መሬት ከአገልግሎት ስፋቱ አንፃር የሚጋነን አይደለም ያሉ ሲሆን በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ጦርነት ምክንያት በማድረግ የትግራይ ቤተ ክህነት ተገንጥያለሁ ሲል ለምን ዝም አላችሁ በሚል ጠቅላይ ሚንስትሩ ላነሱት "የትግራይ ቤተክነት ቢያንስ የውሸት ጳጳስ አልሾመም፣ቤተክርስቲያንን አላዋረደም" የሚል ማብራሪያ ቅዱስ ሲኖዶሱ ሰጥቷል።

መንግሥት ህግን የማያስከብር ከሆነ ቅዱስ ሲኖዶሱ በመላው አለም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚጠራ በደሉን ለአለም እንደሚያሳውቅ አስታውቀዋል።

#EOTC
@leyumerga
3.9K viewsedited  19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-01 09:07:35
የ866,000 ተማሪዎች ዕጣ ፋንታ ምንድነው ?

ትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች አማራጮች እንዳላቸው አሳውቋል።

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ ለፋና ብሮድካስት ኮርፖሬት በሰጡት ቃል ፤ ለተማሪዎች የሚቀርበው አንዱ አማራጭ በመንግስት ውሳኔ በሚወሰን ነጥብ " ዕጩ የመጀመሪያ አመት ተማሪ " መሆን ነው ብለዋል።

ዶ/ር ሳሙኤል፤ " አንድ ዕድል እንሞክርና የተወሰኑ ተማሪዎችን በመንግስት / በመንግስት ተቋማት ዩኒቨርሲቲ እንደገቡ ግን ገና ፍሬሽ ማን እንዳልሆኑ እንድቀበል፤ ሌለው ደግሞ በራሳቸው ከፍለው በግል ተቋማት እንደዚሁ remedial ተከታትለው ካሳኩ ወደ ፍሬሽ ማን የሚገቡበትን እድል እንፍጠርላቸው፤ ሊገቡ ይችሉ የነበሩ በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት 50% ያላሟሉትን እንዳናጣቸው እንደዜጋ እሱን እድል መፍጠር ጥሩ ነው፤ ይሄ ለአንድ ጊዜ የሚሆን የአንድ ጊዜ ውሳኔ ብቻ ሆኖ ማለት ነው። " ሲሉ ተናግረዋል።

ትግበራውን በተመለከተም ተማሪዎች የፍሬሽ ማን ዕጩ ተማሪዎች እንደሚሆኑ ነው ያስረዱት።

ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች በግል በመፈተን ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችል ውጤት ማምጣት / በፍላጎት እና ምርጫ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መውሰድ መሆኑ ተመላክቷል።

@leyumerga
5.3K views06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 12:12:27
★የኢትዮጵያ አየር መንገድ  አዲስ የስራ ማስታወቂያ[ SkyLight Hotel ]

Closing Date: February 3, 2023

Ethiopian Skylight Hotel invites qualified applicants for the following job positions.

Position 1: LINEN/UNIFORM ROOM ATTENDANT
Position 2: DRIVER
Position 3: RESERVATION AGENT
Position 4: SUPERVISOR RESERVATION

EDUCATION: BA Degree in Hotel management/Food and Beverage Service/ Hotel  Management/ Restaurant Management/Hotels and Tourism Management /Cooperative Business management /Property Management/ Management/Marketing Management or any related field of study  from a recognized TVET/College/university

Location: Addis Ababa

How to Apply Online??

https://abyssinajob24.com/ethiopian-skylight-hotel-vacancy-2023-66


@leyumerga
2.4K views09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 10:44:18
የሰረቀውን የባቡር ሀዲድ ብረት በሁለት አይሱዙ ተሽከርካሪዎች አስጭኖ ሲጓዝ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

የሰረቀውን የባቡር ሀዲድ ብረት በሁለት አይሱዙ ተሽከርካሪዎች አስጭኖ ሲጓዝ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ። 

በሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር፣ በምንጃር ወረዳ፣ አሞራ ቤት ቀበሌን አቋርጦ የሚሄደውን የባቡር ሀዲድ ብረት የሰረቀው ግለሰቡ ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር መዋሉን የምንጃር ወረዳ የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ሲሳይ ፈጠነ ገለፁ።

መነሻቸውን ከአሞራ ቤት ቀበሌ፣ መልካጅሎ ባደረጉ 1ኛ. ኮድ 3A 50830 አ.አ 2ኛ. ኮድ 3A 39544 አ.አ ሁለት አይሱዙ ተሽከርካሪዎች ብረቱን አስጭኖ ሲጓዝ የነበረው ተጠርጣሪ በፀጥታ ኃይሎች ብርቱ ክትትል ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል።

@leyumerga
2.5K views07:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 21:16:27
ኢትዮ ቴሌኮም ሶስት የተለያዩ አገልግሎቶችን አስጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ፣ የሙዚቃ ስትሪሚንግ እና የቴሌ ድራይቭ የሞባይል መረጃ ቋት አገልግሎቶችን ከአጋሮች ጋር ስምምነት በመፈፀም በይፋ አስጀምሯል።

ተቋሙ ቴሌ ድራይቭ፣ እልፍ ፕላስ እና ክላውድ ሶልሽን የተሰኙ ሶስት የተለያዩ መተግበሪያዎችን ነው ይፋ ያደረገው።

በማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ ቴሌድራይቭ የተለያዩ ፋይሎችን ለመጠባበቂያነትና ለማስቀመጥ የሚረዳ መሆኑ ተብራርቷል።

እልፍ ፕላስ የተሰኘው መተግበሪያ ደግሞ የተለያዩ ሙዚቃዎችን ኦንላይን ለማድመጥና ለማውረድ የሚያገለግል መተገበሪያ መሆኑ ነው የተመላከተው፡፡

ክላውድ ሶልሽን የተሰኘው መተግበሪያ በተለያዩ መንገዶች የተዘጋጁ የግልም ሆነ የተቋማት መረጃዎችን ለመሰነድ ያገለግላል ተብሏል።


@leyumerga
3.8K views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 13:24:12
ዜና እረፍት!

አንጋፋው የስፖርት ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወቱ ተሰምቷል።

በሁሉም የስፖርት አይነቶች፣ በሁለቱም ፆታዎች እና በሁሉም የእድሜ እርከን ውድድሮች ላይ በመገኘት ለስፖርት ቤተሰቡ የተለያዩ መረጃዎችን ላለፉት 25 ዓመታት ሲያደርስ የቆየው አንጋፋውና ታታሪው የስፖርት ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ በድንገት ህይወቱ አልፏል።

ጋዜጠኛ መሸሻ በተለይም በህትመት ውጤቶች ላይ በሚያቀርባቸው ፅሁፎች ታዋቂ የነበረ ሲሆን በሻምፒዮን፣ ማራቶን፣ ግሎባል፣ ይድነቃቸው፣ ካታናንጋ፣ አዲስ ስፖርት፣ ካምቦሎጆ፣ ሊግ ስፖርት፣ ሀትሪክ ስፖርት (መፅሔት ጭምር) ጋዜጦች እና በቤስት ስፖርት መፅሔት እንዲሁም በኤፍ ኤም 90.7 (ዛሚ) እና 96.3 የራዲዮ ፕሮግራሞች ላይ በመስራት ተወዳጅነት እና ከበሬታ ያተረፈ ምስጉን ጋዜጠኛ ነበር። የመሸሻ የቀብር ስነ-ስርዓትም አስፈፃሚ ኮሚቴ ተቋቁሞ ይፋ እንደሚደረግ ሰምተናል።

Via:- Soccer Ethiopia

@leyumerga
5.6K views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-29 00:23:34
[በ0 አመት ]  Minab IT Solutions Plc የስራ ማስታወቂያ 8 fresh graduate

Closing Date: February 4 , 2023

Position1 : data encoder

0 year experience

Qualification:Bachelor's Degree or Diploma in Computer Science, Information Technology or in a related field of study

Position 2 : Graphics Designer

Qualification: BSc Degree in Computer Science, Graphics Design or in a related field
0 year experience

How to Apply online ??

https://abyssinajob24.com/minab-it-solutions-plc-vacancy-2023

@leyumerga
5.6K viewsedited  21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 22:26:17
" በብሔራዊ ፈተናው ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጪ እንሸፍናለን " - አማራ ባንክ

በ2014 ዓም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲ ወጪ እንደሚሸፍን አማራ ባንክ አሳውቋል።

ባንኩ በመላው ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ ገልጸዋል።

ይህ ውሳኔ የባንኩ የማኀበረሰባዊ አገልግሎት አካል መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ለአሚኮ ጠቁመዋል።

በመላ ሀገሪቱ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር እውቅናና ሽልማት ይሰጣቸዋል መባሉ ይታወሳል።

@leyumerga
5.5K views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-28 02:00:05
#New★ሳፋሪ ኮም ኢትዮጲያ የስራ ማስታወቂያ

Deadline: February 2nd, 2023

Safaricom Telecommunications Ethiopia Vacancy for the following positions

Position 1: VAS and Digital Product Specialist
Position 2: Secure by Design Manager
Position 3: Senior Accountant – AP
Position 4: Project Leader
Position 5: Site Acquisition Team Leader
Position 6: IP Specialist: Transmission Network Assurance Position 7: Specialist – OSS and Network Automation Strategy & Architecture
Position 8: Specialist, Cloud and Infrastructure Strategy & Architecture
Position 9: Talent Acquisition Manager

Professions: business or technical discipline Information Security/Computer Forensics/Computer Science/Information Technology engineering management Law, ,or similar Electrical and Electronics Engineering or Higher National Diploma in Electronics/Telecommunications.

Place of Work: Addis Ababa,

How to Apply Online??

https://abyssinajob24.com/safaricom-ethiopia-vacancy-january-2023

share to your friends
@leyumerga
6.5K viewsedited  23:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ