Get Mystery Box with random crypto!

ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የሰርጥ አድራሻ: @kegnitbekuasmeda
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.72K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በአፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች በቀጥታ የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-21 13:05:56
ቅኝት በኳስ ሜዳ
አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ሰሜን ለንደን በማድረግ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት መርሐግብር የሊጉ መሪ አርሰናል ከሳውዛፕተን ጋር ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

አርሰናል ከ ሳውዛፕተን
ኤምሬትስ
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.1K views10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 08:03:15
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዒድ-ሙባረክ

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.2K views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 00:56:05
➥ የዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

ዩቬንቱስ ከሴቪያ
ሮማ ከ ባየር ሌቨርኩሰን


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.3K views21:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 22:21:00
➥ የ500 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ?

1. ሴቪያ ስንት ጊዜ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን አንስቷል?

A. 5 B. 4 C.2 D.6


➥ እባክዎ መልሱን 7379 ላይ OK ብለው ከተመዘገቡ በኋላ ብቻ ይልሱ!!



ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.6K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 20:33:53
➫ ከደቂቃዎች በኋላ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በራሞን ሳንቼዝ ፒዙዋን የዩሮፓ ሊግ ስፔሻሊስቱ ሴቪያ ከእንግሊዙ ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

➫ የጨዋታ ግምትዎን ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ1,000 ብር የካርድ ሽልማት ያግኙ!!

➫ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

➥ ሀሳብ አስተያየትዎን በጨዋታው ዙሪያና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲሁም የበዓል ገጠመኝዎን ያጋሩን!!


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.6K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:08:51
➥ ይገምቱ ይሸለሙ ይዝናኑ

በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ መርሐግብር በራሞን ሳንቼዝ ፒዙዋን ስቴዲየም ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ሴቪያ ከማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ1,000 ብር የካርድ ሽልማት ለ10 ቀዳሚ ገመቾች ተዘጋጅቷል።

ሴቪያ ከማንቸስተር ዩናይትድ
ማን ያሸንፋል?

አሁኑኑ በሞባይል ስልክዎ በአጭር የጹሑፍ መልዕክት መላኪያው ላይ 7379 OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ ይሸለሙ!

➫ የማክሰኞ ዕለት የሪያል ማድሪድና ቼልሲን ጨዋታ ቀድመው በመገመት ተሸላሚ የሆኑ 10 አድማጮች

የካርድ አሸናፊዎች
1. 092443949*
2. 091992802*
3. 097026178*
4. 092474778*
5. 092652964*
6. 097283098*
7. 092162012*
8. 095392651*
9. 093889472*
10. 090374092*

የዛሬ አሸናፊው ደግሞ እርስዎ ነዎት 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ!!

➥ ማሳሰቢያ:- ተሸላሚ ለመሆን መጀመሪያ 7379 ላይ OK ብለው በስልክዎ መመዝገብ ከዚያ ግምትዎን መላክ ይጠበቅበዎታል!!


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.5K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 09:51:39
➥ የዩሮፓ ሊግ የቀጥታ ስርጭት....

ሴቪያ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ

አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ስፔን በማድረግ በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ መርሐግብር የስፔኑ ሴቪያ ከእንግሊዙ ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ሴቪያ ከማንቸስተር ዩናይትድ
ራሞን ሳንቼዝ ፒዙዋን
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ

➥ የዩሮፓ ሊግ አጓጊ ምሽቶችን ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.5K views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 00:07:58
➥ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ተጋጣሚዎች ታውቀዋል።

➫ ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ
➫ ኤሲሚላን ከ ኢንተር ሚላን


ቅኝት በኳስ ሜዳ
511 views21:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:21:13
➥ የ500 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ?

1. ጀግናው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ዛሬ ስንተኛ ዓመት የልደን ቀኑን እያከበረ ነው?

A. 45 B. 50 C.52


➥ እባክዎ መልሱን 7379 ላይ OK ብለው ከተመዘገቡ በኋላ ብቻ ይልሱ!!


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.5K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 20:18:09
➥ ከደቂቃዎች በኋላ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የ2022/23 የውድድር ዓመት የሩብ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በስታንፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ እንዲሁም በኢስታዲዮ ዲዮጎ ማራዶና ናፖሊ ከኤሲሚላን የሚያደርጓቸውን አጓጊ የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽቶች በቀጥታ ቅኝት በኳስ ሜዳ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

➥ የጨዋታ ግምትዎን ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ1000 ብር የካርድ ሽልማቶችን ያሸንፉ!!

➫ በጨዋታዎች ዙሪያና ተያያዥ ጉዳዮች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሀሳብ አስተያየትዎን ያድርሱን!!


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.6K views17:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ