Get Mystery Box with random crypto!

ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የሰርጥ አድራሻ: @kegnitbekuasmeda
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.72K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በአፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች በቀጥታ የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-13 20:25:25
ፋሽን ተከታይ ኖት? 

ከስፖርተኞች አልፎ ማኅበረሰቡን በውብ እና ሳቢ ምርቶቹ እያደመቀ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው ብራንድ ጎፈሬ ይህንን ማራኪ ሙሉ ልብስ የግሎ እንዲያደርጉት በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ አቅርቧል።

በጎፈሬ ምርት ሽክ ይበሉ!

ምርቱን የት ማግኘት እችላለው

ከአዲሱ ገበያ አደባባይ ወደ ዊንጌት በሚወስደው መንገድ እፅዋት ማዕከል ጋር ሳይደርሱ በሚገኘው ሾሩማችን

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ - 0929677060 ይደውሉ

የቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ : https://t.me/goferesportswear
1.1K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:15:25
➥ የቅኝት በኳስ ሜዳ ቀጥታ ስርጭት...በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ

በዩሮፓ ሊግ የ2022/23 የውድድር ዓመት የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር በኦልድትራፎርድ ስቴዲየም ማንቸስተር ዩናይትድ ሴቪያን የሚያስተናግድበትን ተጠባቂ ጨዋታ ከ3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ቅኝት በኳስ ሜዳዎች በቀጥታ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

➥ በጨዋታውና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳብ አስተያየትዎን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ያድርሱን!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.1K views16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 09:29:24
➥ የዩሮፓ ሊግ የቀጥታ ስርጭት....

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሴቪያ

አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ኦልድትራፎርድ ስቴዲየም በማድረግ በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር የእንግሊዙ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ስፔኑ ሴቪያ ጋር ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ማንቸስተር ዩናይትድ ከሴቪያ
ኦልድትራፎርድ
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ

➥ የዩሮፓ ሊግ አጓጊ ምሽቶችን ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
171 views06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 22:27:13
➥ የ500 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ?

1. ቼልሲ ስንት ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አንስቷል?

A. 3 B.2 C.4

እባክዎ መልሱን 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ብቻ በመመለስ ተሸላሚ ይሁኑ?

ለሁለት ቀዳሚ መላሾች 500 ብር ለእያንዳንዳቸው የገንዘብ ስጦታ የምናበረክት ይሆናል ።

ለመሸለም መጀመሪያ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ብቻ መልሱን ይመልሱ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
710 views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 20:21:59
➥ የቅኝት በኳስ ሜዳ የቀጥታ ስርጭት...በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ...

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የ2022/23 የውድድር ዓመት የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር በሳንቲያጎ ቤርናቢዩ ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ እንዲሁም በጁሴፔ ሜዛ ኤሲሚላን ከናፖሊ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጓቸውን አጓጊ የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽቶች ከ3:45 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከልዩ ልዩ የበዓል ስጦታዎች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ቅኝት በኳስ ሜዳ ወደ እርስዎ ታደርሳለች።

➥ የጨዋታ ግምትዎን ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ1,000 ብር የካርድ ስጦታ እንዲሁም ለሁለት አድማጮች ተጨማሪ የበዓል መዋያ የ1000 ብር የገንዘብ ስጦታ የምናደርስ ይሆናል።

➥ ውድ የቅኝት በኳስ ሜዳ ቤተሰቦች በሻምፒዮንስ ሊግ ድንቅ ምሽቶችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሀሳብ አስተያየትዎን ይጻፉልን!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
896 views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 16:58:19
➥ ይገምቱ ይሸለሙ ይዝናኑ

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር በኢስታዲዮ ሳንቲያጎ ቤርናቢዩ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ500 ብር የካርድ ሽልማት ለ5 ቀዳሚ ገመቾች ተዘጋጅቷል።
እንዲሁም ለሁለት አድማጮቻችን የበዓል መዋያ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር የገንዘብ ስጦታ ለእርስዎ እንሰጣለን።

ሪያል ማድሪድ ከ ቼልሲ
ማን ያሸንፋል?

አሁኑኑ በሞባይል ስልክዎ በአጭር የጹሑፍ መልዕክት መላኪያው ላይ 7379 OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ ይሸለሙ!


➥ የትናንት የማንቸስተር ሲቲና ባየርን ሙኒክን ጨዋታ ቀድመው በመገመት የ100 ብር የካርድ ሽልማት ያገኙ ተሸላሚዎቻችን

የሞባይል ካርድ አሸናፊዎች

1.098650387*
2. 092443949*
3. 097026178*
4. 093140615*
5. 092731788*
6. 092677344*
7. 092028447*
8. 098724719*
9. 090107576*
10. 091931706*

➥ ትክክለኛ መልሱን ቀድመው 7379 ላይ OK ብለው በመመለስ የበዓል መወያ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር የገንዘብ ስጦታ የተላከላቸው ሁለት ቤተሰቦቻችን

1.ዘላለም ወሎፖ ከወላይታ...093077674*

2. አብደልወፍ ሳዲቅ ከስልጤ...091136464*

የዛሬ አሸናፊው ደግሞ እርስዎ ነዎት 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ!!

➥ ማሳሰቢያ:- ተሸላሚ ለመሆን መጀመሪያ 7379 ላይ OK ብለው በስልክዎ መመዝገብ ከዚያ ግምትዎን መላክ ይጠበቅበዎታል!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
968 views13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 08:30:27
➥ ሌላ የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽት....በሳንቲያጎ ቤርናቢዩ....

ሪያል ማድሪድ ከ ከቼልሲ

አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ሳንቲያጎ ቤርናቢዩ በማድረግ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር የስፔኑ ሪያል ማድሪድ ከእንግሊዙ ቼልሲ ጋር ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:45 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ሪያል ማድሪድ ከቼልሲ
ሳንቲያጎ ቤርናቢዩ
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ4:00 ጀምሮ

➥ የሻምፒዮንስ ሊግ አጓጊ ምሽቶችን ዛሬ ከ4:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.1K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 22:16:07
➥ የ500 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ?

1. ባየርን ሙኒክ ስንት ጊዜ የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ አንስቷል?

A. 6 B.3 C.5

እባክዎ መልሱን 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ብቻ በመመለስ ተሸላሚ ይሁኑ?

ለሁለት ቀዳሚ መላሾች 500 ብር ለእያንዳንዳቸው የገንዘብ ስጦታ የምናበረክት ይሆናል ።


➥ የቅኝት በኳስ ሜዳን የቴሌግራም ቻናል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ https://t.me/kegnitbekuasmeda

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.2K views19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 20:17:45
➥ ከደቂቃዎች በኋላ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር በኢቲሀድ ማንቸስተር ሲቲ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ቅኝት በኳስ ሜዳ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

የፕሮግራማችን የክብር ስፖንሰሮች

1. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ)

2. 7379 OK አጭር የጹሑፍ መልዕክት (ጨዋታውን በትክክል 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ለሚገምቱ ቀዳሚ 5 አድማጮች የ500 ብር የካርድ ሽልማትና ለሁለት አድማጮች ልዩ የበዓል መዋያ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር የገንዘብ ስጦታ)

➥ ሀሳብ አስተያየትዎን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ይጻፉልን!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.2K views17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 13:45:28
➥ ይገምቱ ይሸለሙ ይዝናኑ

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር በኢቲሀድ ስቴዲየም ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ማንቸስተር ሲቲ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ500 ብር የካርድ ሽልማት ለ5 ቀዳሚ ገመቾች ተዘጋጅቷል።
እንዲሁም ለሁለት አድማጮቻችን የበዓል መዋያ ለእያንዳንዳቸው የ500 ብር የገንዘብ ስጦታ ለእርስዎ እንሰጣለን።

ማንቸስተር ሲቲ ከ ባየርን ሙኒክ
ማን ያሸንፋል?

አሁኑኑ በሞባይል ስልክዎ በአጭር የጹሑፍ መልዕክት መላኪያው ላይ 7379 OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ ይሸለሙ!

የዛሬ አሸናፊው እርስዎ ነዎት 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.2K views10:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ