Get Mystery Box with random crypto!

ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የሰርጥ አድራሻ: @kegnitbekuasmeda
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.72K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በአፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች በቀጥታ የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-11 11:43:09
➥ እነሆ ሻምፒዮንስ ሊግ

ማንቸስተር ሲቲ ከ ባየርን ሙኒክ

አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ኢቲሀድ በማድረግ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ ከጀርመኑ ባየርን ሙኒክ ጋር ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ማንቸስተር ሲቲ ከባየርን ሙኒክ
ኢቲሀድ
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ

➥ የሻምፒዮንስ ሊግ አጓጊ ምሽቶችን ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ ከበዓል ልዩ ልዩ ስጦታዎች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.0K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
8 ከረፍት በኋላ ሙሉ ለ ሙሉ በሚባል ሁኔቻ ጨዋታው አርሰናል ሜዳ ላይ ያደረጉት ሊቨርፑሎች በቁጥር በዝተው በማጥቃት የሚመለሱ ኳሶችንና የሚበላሹ ኳሶችን እዛው በመቀማት ጨዋታው ከራሳቸው ሜዳ በማራቅ ማከናወን ችለዋል።
943 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
7 ከረፍት በኋላ በከፍተኛ መነቃቃት የገባው ሊቨርፑል 3 1 4 2 ሀይ ፕረስ የመከላከል ቅርፅ መነሻ አንድ ለ አንድ ግንኙነቶችና ሁለተኛ ኳሶች ላይ የበላይነት በመውሰድ ጨዋታው የአርሰናል ሜዳ ላይ በማድረግ ለመጫወት።
861 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
6.1 ኦዴጋርድ ወደ መሀል በመግባት ለሳካ ቦታ በመክፈት ሳካ ወደ ውስጥ በመቀበል ኳሱን ተቀብሎ የአርሰናል ማጥቃት ለማስቀጠል።
719 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
6 አርሰናል የሊቨርፑል ጠባብ 4 3 3 መከላከል በማለፈ ጨዋታ ለመቆጣጠር እድሎች ለመፍጠር በሁለቱም መስመሮች በተለያየ መንገድ ከሊቨርፑል የመስመር ተጨዋቾች ፊት ያለውን ቦታ ይጠቀም ነበር።
662 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
5 ሊቨርፑል በጨዋታ እንቅስቃሴ መሀል 4 3 3 ጠባብ የመከላከል ቅርፅ።
616 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
4 አርሰናል 3 2 2 3 የማጥቃት ቅርፅ።
608 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
3.2 በቦታ ልውውጥ ነፃ ተጨዋች ለመፍጠር ለማጥቃት።
601 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
3.1 ሶስተኛ ሰው በመጠቀም ነፃ ተጨዋቾች በማግኘት ለማጥቃት።
601 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:54
3 ሊቨርፑል ነፃ ተጨዋቾች በማግኘት ኳሱን ከኋላ መስርተው ለመውጣ በቦታ ቅይይር ነፃ በመሆን ኳስ ለመቀበል።
604 views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ