Get Mystery Box with random crypto!

ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የሰርጥ አድራሻ: @kegnitbekuasmeda
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.72K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በአፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች በቀጥታ የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-28 16:32:40
➫ የትናንት የካርድ አሸናፊዎች ታውቀዋል

ትናንት ምሽት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቶተንሀምና ማንቸስተር ዩናይትድን ጨዋታ 2-2 ይጠናቀቃል በማለት ቀድመው 6655 ላይ OK ብለው ከተመዘገቡ በኋላ የገመቱ አምስት አድማጮች ለእያንዳንዳቸው የ100 ብር የካርድ ስጦታ አድርሰናል።

የካርድ አሸናፊዎች
1. 093906307*
2.090476867*
3. 091808819*
4. 096876662*
5. 094473741*

የ500 ብር የገንዘብ አሸናፊው ስጦታ አሸናፊው ደግሞ

1. 092643635* ታመነ ተገኝ ከሲዳማ ክልል

ቅኝት በኳስ ሜዳ
843 views13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 22:36:19
➥ የ500 ብር የገንዘብ ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ?

1. የቶተንሀም ሆትስፐር የምንጊዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ማነው?

A. ሶን B. ሀሪ ኬን C. ቴዲ ሼሪንግሀም


➥ እባክዎ መልሱን 6655 ላይ OK ብለው ከተመዘገቡ በኋላ ብቻ ይልሱ!!


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.2K views19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 20:27:53
➥ ከደቂቃዎች በኋላ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐግብር የሰሜን ለንደኑ ቶተንሀም ሆትስፐር ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከ3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

➫ ለጨዋታ ግምትዎን ወደ 6655 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ500 ብር የካርድ ሽልማት ያግኙ!!

➥ ሀሳብ አስተያየትዎን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ያጋሩን!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.4K views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 13:50:47
➥ ይገምቱ ይሸለሙ ይዝናኑ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐግብር በቶተንሀም ሆትስፐር ስቴዲየም ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ቶተንሀም ከማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ወደ 6655 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ500 ብር የካርድ ሽልማት ለ5 ቀዳሚ ገመቾች ተዘጋጅቷል።

ስፐርስ ከማንቸስተር ዩናይትድ
ማን ያሸንፋል?

አሁኑኑ በሞባይል ስልክዎ በአጭር የጹሑፍ መልዕክት መላኪያው ላይ 6655 OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ ይሸለሙ!

የዛሬ አሸናፊው ደግሞ እርስዎ ነዎት 6655 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ!!

➥ ማሳሰቢያ:- ተሸላሚ ለመሆን መጀመሪያ 6655 ላይ OK ብለው በስልክዎ መመዝገብ ከዚያ ግምትዎን መላክ ይጠበቅበዎታል!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.5K views10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 10:21:37
ቅኝት በኳስ ሜዳ
አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት "ቅኝት በኳስ ሜዳ" የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ደግሞ ጉዞውን ወደ ሰሜን ለንደን በማድረግ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት መርሐግብር ቶተንሀም ሆትስፐር ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ዛሬ ምሽት 4:15 ላይ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት ከተለያዩ ሽልማቶች ጋር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ቶተንሀም ከ ማን ዩናይትድ
ቶተንሀም ሆትስፐር ስቴዲየም
ኤፍኤም አዲስ 97.1
ከ3:00 ጀምሮ

➥ ዛሬ ከ3:00 ጀምሮ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.4K views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:01:18
5.1 ወደ ራሳቸው ሜዳ ተጠግተው ሲጫወቱ የኤምሪ ቡድኖች በቁጥር በዝተው በተደራጀ ሁኔታ አደገኛ ቦታዎችን በመዝጋት ይከላከላሉ።
1.7K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:01:18
5 በሚድ ብሎክ(መሀል ሜዳ አካባቢ ) በሚከላከሉ ጊዜ በ 4 4 2 መነሻ የተለያዩ ቅርፅ በመያዝ ለመከላከል ይሞክራሉ።
ተጋጣሚዎች የመስመር ተከላካያቸውን ወደ ፊት በመላክ መስመር ላይ የ 2 ለ 1 ብልጫ ለመውሰድ በሚጥሩ ጊዜ የመስመር አጥቂያቸውን ወደ ኋላ በመሳብ ቪላዎች የቁጥር ብልጫወን ለማመጣጠን በሚጥሩ ጊዜ 5 3 2 ቅርፅ ሲይዙ እንመለከታለን።
1.6K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:01:18
4.1 በ 4 4 2 በተለያዩ አጋጣሚዎች በተለይ በ አንድ #6 በሁለት 8 የሚጫወቱ ቡድኖችን በሚገጥሙ ጊዜ 4 3 1 2(4 1 3 2) ቅርፅ መሀል ላይ የማቀበያ መስመሮችን በማሳጣት ወደ መስመር እንዲወጡ ካደረጉ በኋላ መስመረቾን ተጨዋቾች በመያዝ "አፍነው" ኳሱን ከተጋጣሚ ለመንጠንቅ ወይም ኳሱ እንዲበላሽ በማድረግ ለመከላከል ይሞክራሉ።
1.4K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:01:18
4  ያለ ኳስ 4 4 2 ቅርፅ በመያዝ ለመከላከል።
1.2K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 15:01:17
3.2 የግራ መስመር የማጥቃት ስትራቴጂና የቦታ ልውውጦች።
ኤምሪ ከግራ የሚነሳው የመስመር አጥቂ በአብዛኛው ተጨማሪ የመሀል ተጨዋቾች (#10) በመሆን አንዲጫወቱ ለማድረግ ይሞክራል ። በግራ መስመር የሚጫወተው የግራ የመስመር ተከላካይ ደሞ ወደ ፊት በመሄድ መስመሩን በማጥቃት ጊዜ በመጠቀም እድሎችን በመፍጠር ጥሩ አቅም ያለው እንዲሆን ይፈልጋሉ ።
በቀኝ ኳሶችን በመቀባበል ተጋጣሚን ወደ ቀኝ ከሳብ በኋላ በፈጣን ቅብብሎች ወደ ግራ በመቀየር በመስመሮች መሀል ወደ መሀል የገባውን የመስመር አጥቂ አልያም የመስመር ተከላካይ በመጠቀም እድሎችን ለመፍጠር ጥረት ያደርጋሉ ።
1.0K views12:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ