Get Mystery Box with random crypto!

ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda

የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የቴሌግራም ቻናል አርማ kegnitbekuasmeda — ቅኝት በኳስ ሜዳ | Kegnit be Kuas Meda
የሰርጥ አድራሻ: @kegnitbekuasmeda
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.72K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ በአፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ታላላቅ የአውሮፓ ሊጎች በቀጥታ የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-18 13:18:53
➥ ይገምቱ ይሸለሙ ይዝናኑ

በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመልስ መርሐግብር በስታንፎርድ ብሪጅ ስቴዲየም ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ወደ 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው በመገመት የ1,000 ብር የካርድ ሽልማት ለ10 ቀዳሚ ገመቾች ተዘጋጅቷል።

ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ
ማን ያሸንፋል?

አሁኑኑ በሞባይል ስልክዎ በአጭር የጹሑፍ መልዕክት መላኪያው ላይ 7379 OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ ይሸለሙ!

የዛሬ አሸናፊው ደግሞ እርስዎ ነዎት 7379 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ይገምቱ!!

➥ ማሳሰቢያ:- ተሸላሚ ለመሆን መጀመሪያ 7379 ላይ OK ብለው በስልክዎ መመዝገብ ከዚያ ግምትዎን መላክ ይጠበቅበዎታል!!


ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.5K views10:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 10:47:23 ቅኝት በኳስ ሜዳ

አፍሩ ፊልም ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን ጋር በመተባበር በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ እያደረሱት የሚገኙት ቅኝት በኳስ ሜዳ የቀጥታ የእግርኳስ ስርጭት ፕሮግራም ዛሬ ምሽት ደግሞ ትኩረቱን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ምሽቶች ላይ በማድረግ በሻምፒዮንስ ሊጉ የሩብ ፍጻሜ የመልስ መርሐግብር ምሽት 4:00 ላይ በስታንፎርድ ብሪጅ ስቴዲየም የእንግሊዙ ቼልሲ ከስፔኑ ሪያል ማድሪድ ጋር የሚያደርጉትን አጓጊ ጨዋታ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በአገር አቀፍ ስርጭት በኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ ከተለያዩ አጓጊ ሽልማቶች ጋር ወደ እርስዎ እናደርሳለን።

ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ
ስታንፎርድ ብሪጅ
ከ3:00 ጀምሮ
በኤፍኤም አዲስ 97.1

አመሻሹን በአንጋፋው ኤፍኤም አዲስ 97.1 ላይ አጓጊው የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ከ3:00 ጀምሮ ይከታተሉ!!

ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.4K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 09:05:54
ተነስቷል
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!

መልካም የትንሣኤ በዓል!


የቅኝት በኳስ ሜዳ አዘጋጆች
872 views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 22:38:59
➥ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ ወደ ሜዳ አይመለስም

አርጀንቲናዊው ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር መርሐግብር በኦልድትራፎርድ ማንችስተር ዩናይትድ ከሴቪያ ጋር 2-2 በተለያዩበት ጨዋታ ከባድ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ መውጣቱ የሚታወስ ሲሆን ይኼ ጉዳቱ ደግሞ እስከውድድር ዓመቱ ድረስ ከሜዳ እንደሚያርቀው ተረጋግጧል።


ቅኝት በኳስ ሜዳ
735 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 20:52:54
➥ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዋልያዎቹ አሰልጣኝነት ተነስቷል

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

ከመስከረም 2013 ጀምሮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት የመሩት ውበቱ አባተ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄ አቅርበው የነበረ ሲሆን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ የአሰልጣኙን መልቀቂያ በመቀበሉ በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

ቅኝት በኳስ ሜዳ
849 views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 22:23:01
➥ የ500 ብር የገንዘብ ስጦታ የሚያስገኝ ጥያቄ?

1. ማንቸስተር ዩናይትድ ለመጨረሻ ጊዜ የዩሮፓ ሊግ ዋንጫን ያነሳው መቼ ነበር?

A. 2019 B. 2020 C.2017

እባክዎ መልሱን 6655 ላይ OK ብለው ተመዝግበው ብቻ በመመለስ የ500 ብር የገንዘብ ስጦታ ያግኙ!!



ቅኝት በኳስ ሜዳ
1.3K views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 21:52:00
1.2 4 4 2 ቅርፅ ወደ ራሳቸው ሜዳ ተጠግተው ለመከላከል።
1.3K views18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 21:51:06
1.2 4 4 2 ቅርፅ ወደ ራሳቸው ሜዳ ተጠግተው ለመከላከል።
1.1K views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 21:41:25
1.1  ወደ ላይ ከፍ ብለው በሚከላከሉበት ወቅት የመስመር አጥቂዎችን ወደ ውስጥ በማስገባት ፕረስ ለማድረግ።
1.1K views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 21:39:41
1. ከኳስ ውጪ ሲቪያ 4 2 3 1 የመከላከል ቅርፅ ይጠቀማሉ።
966 views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ